tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. በሮች እና ደህንነት
  4. የፊት በሮች
  5. Luxury በሮች እና ደህንነት
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 4 ሰዓቶች በፊት
14 እይታዎች

Luxury Security Doors at Affordable Prices

+1
Engineered wooden🚪
ብራንድ
የፊት በር
አይነት
216ft
Door Height
80ft
Door Width
40inches
Panel Thickness
ወደ ውስጥ
መክፈቻ አቅጣጫ
ቀኝ እጅ
ጎን
ሌላ
የመክፈቻ አይነት
አንድ በር
የበር ቅጥ
Black
ቀለም
ሌላ
ንጥረ ነገር
አዲስ
ሁኔታ
አዲስ የበር የቴክኖሎጂ “ኤንጅኒርድ ዉድን ዶር” ክራውን በሮቻችን ጠንካራና ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፉ፣ በምስጥ የማይበሉ፣ የማይቸረቸፉ፣ ውሃ ቢነካቸው የማያብጡ እንዲሁም እሳት ቃጠሎ ቢነሳ ቶሎ የማይቃጠሉና መቋቋም የሚችሉ ፣ ድምፅን በከፍተኛ ደረጃ እንዲቀንሱ ተደርገው የተመረቱ ድንቅና ውብ ዘመናዊ በሮች በር ሲዘጋ ድምፅ የሚያስቀንስ ጐሚኒ የተገጠመላቸዉ በሮች አሉን። ትራንስፖርት እና ገጠማን ጨምሮ(ትራንስፖርት ከ 7 በር በታች አያካትትም) ዝቅተኛ የምናስተናግደው የበር ትዕዛዝ - 4 በር (minimum order 4 doors ዘላቂነት፡- ክራዉን ኢንጂነሪድ የእንጨት ላምኔትድ በሮች ከባህላዊ የእንጨት በሮች የበለጠ ረጅም ጊዜ እንዲቆዩ በማድረግ ከከፍተኛ እርጥበት እስከ ከፍተኛ የሙቀት ለውጥ ድረስ እንዲቋቋም ተደርገው የተነደፉ ናቸው። Waterproof **. ውሃ የማይገባ Fire resistance**. እሳትን መቋቋም የሚችል Termite proof**. ምስጥ Durable **. ረዦም እድሜ Sound Proof*. የድምፅ ማያጋባ High tensile Strength**. ከፍተኛ ቴንሳይል ጥንካሬ High Resistance to compression ** Call092XXXXXXX
እውቂያ አሳይ
Luxury Security Doors at Affordable PricesLuxury Security Doors at Affordable PricesLuxury Security Doors at Affordable Prices
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif