tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. በሮች እና ደህንነት
  4. የፊት በሮች
  5. Metal በሮች እና ደህንነት
አዲስ አበባ, ቦሌ, 12/03
17 እይታዎች

King Steel Foors

+1
1
የፊት በር
አይነት
240mm
ቁመት
100mm
ስፋት
16mm
ውፍረት
ወደ ውጭ
መክፈቻ አቅጣጫ
ቀኝ እጅ
ጎን
ተሰንጠለ በር
የመክፈቻ አይነት
አንድ በር
የበር ቅጥ
4
የቁልፍ ብዛት
Black
ቀለም
ብረት
ንጥረ ነገር
አዲስ
ሁኔታ
KING STEEL DOORS የምናመርታቸው በሮች እጅግ ዘመናዊ የብረት ሲሆኑ ሙሉ ለሙሉ የእንጨት ባህሪ ያላቸው በሮች ውበትን ከጥንካሬ ጋር የያዙ ናቸው ። የማይዝጉ (Water proof) እርጥበት ሆነ ፈሳሽ ነገሮች የማያበላሹት Galvanized ከሆነ Sheet metal የተመረቱ የማይዝጉ ። ለረጅም ሰአታት ያክል ሙቀት እና እሳት አደጋን መቋቋም የሚችሉ ( Heat resistant ) በሮች ። ዙሪያቸውን ጎምኚ (Rubber Sill ) የተገጠመላቸው በመሆኑ ድምፅ የማያስተጋቡ (Sound proof ) , ነፍሳት እና ተባዮችን በቀላሉ የማያሳልፉ ናቸው ። ወደውጪ ማሳያ ሌንስ(Lens ) ያላቸው። ከአራት እስከ አስር ቦታ በሶስቱም አቅጣጫ ልክ እንደመጋዘን በሮች መቆለፍ የሚያስችላቸውን ቁልፍ () የተገጠመላቸው ። በሮቻችን ከብረት በመሰራታቸው በጣም ጠንካራና በቀላሉ ለአደጋም ሆነ ለደህንነት አደጋ የማያጋልጡ ናቸው ። ከ 30በላይ አማራጭ Design ከ 20 በላይ የቀለም ምርጫዎች አሉን። የምናመርታቸው የበር አይነቶች ለመኖሪያ ቤት ውስጥ ለውስጥ እና ለዋና መግቢያ በሮች። ለAppartment ለHotel ለ Condominium 40/60 የሚሆኑ በሮች የእሳት አደጋ(Fire Scape )በሮች የHospital በሮች ለ ቢሮ የሚሆኑ በሮች ለባንክ መሆን የሚችሉ Security በሮች
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif