tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. በሮች እና ደህንነት
  4. Waterproof በሮች እና ደህንነት
አዲስ አበባ, ቦሌ, 31/03
1 እይታዎች

Crown Doors

+1
Engineered wooden
ብራንድ
ሌላ
አይነት
ሌላ
ቀለም
ሌላ
ንጥረ ነገር
አዲስ
ሁኔታ
CROWN DOOR ክራዉን በር አዲስ የበር የቴክኖሎጂ “ኤንጅኒርድ ዉድን ዶር” ክራውን በሮቻችን ጠንካራና ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፉ፣ በምስጥ የማይበሉ፣ የማይቸረቸፉ፣ ውሃ ቢነካቸው የማያብጡ እንዲሁም እሳት ቃጠሎ ቢነሳ ቶሎ የማይቃጠሉና መቋቋም የሚችሉ ፣ ድምፅን በከፍተኛ ደረጃ እንዲቀንሱ ተደርገው የተመረቱ ድንቅና ውብ ዘመናዊ በሮች ናቸው፡፡ በር ሲዘጋ ድምፅ የሚያስቀንስ ጐሚኒ የተገጠመላቸዉ በሮች አሉን። በቀን ከ60 በር በላይ ማምረት አቅም አለን በኢትዮጵያ ትልቁ በር ማምረቻ ኩባንያ ከእንጨት ፋይበር ፣ ከተፈጥሮ ድንጋይ እና ሲንቴቲክ ኮምፖዚት የተሠሩ በሮች ዘላቂነት፡- ክራዉን ኢንጂነሪድ የእንጨት ላምኔትድ በሮች ከባህላዊ የእንጨት በሮች የበለጠ ረጅም ጊዜ እንዲቆዩ በማድረግ ከከፍተኛ እርጥበት እስከ ከፍተኛ የሙቀት ለውጥ ድረስ እንዲቋቋም ተደርገው የተነደፉ ናቸው። Waterproof **. ውሃ የማይገባ Fire resistance**. እሳትን መቋቋም የሚችል Termite proof**. ምስጥ Durable **. ረዦም እድሜ Sound Proof*. የድምፅ ማያጋባ High tensile Strength**. ከፍተኛ ቴንሳይል ጥንካሬ High Resistance to compression ** በቀላሉ ማይሰበር
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif