#CARBON #FIBER
ጠንካራና ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፉ፣
በምስጥ የማይበሉ፣ ውሃ ቢነካቸው የማያብጡ
እንዲሁም እሳት ቃጠሎ ቢነሳ ቶሎ የማይቃጠሉና መቋቋም የሚችሉ
ድምፅን በከፍተኛ ደረጃ እንዲቀንሱ ተደርገው የተመረቱ ድንቅና ውብ ዘመናዊ በሮች ናቸው፡፡
በር ሲዘጋ ድምፅ የሚያስቀንስ ጐሚኒ የተገጠመላቸዉ በሮች አሉን።
ዘላቂነት፡- CARBON FIBER ኢንጂነሪድ የእንጨት ላምኔትድ በሮች ከባህላዊ የእንጨት በሮች የበለጠ ረጅም ጊዜ እንዲቆዩ በማድረግ ከከፍተኛ እርጥበት እስከ ከፍተኛ የሙቀት ለውጥ ድረስ እንዲቋቋም ተደርገው የተነደፉ ናቸው።
Waterproof **. ውሃ የማይገባ
Fire resistance**. እሳትን መቋቋም የሚችል
Termite proof**. ምስጥ
Durable **. ረዦም እድሜ
Sound Proof*. የድምፅ ማያጋባ
High tensile Strength**. ከፍተኛ ቴንሳይል ጥንካሬ
High Resistance to compression ** በቀላሉ ማይሰበር
የማሳያ ሾዉ ሩም አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቦሌ
ማሳሰቢያ ከምጣቶ በፊት ደውለው ቀጠሮ ያሲዙ //