tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት አካላት
  4. የወባ ትንኝ መረቦች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 3 ሰዓቶች በፊት
70 እይታዎች

ዘመናዊ ዛንዚራ.

+1
Other
ብራንድ
የዝንብ መጋረጃዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
ዘመናዊ ዛንዚራ (mosquito net) ​ለመኝታ ቤትዎ የተለየ ውበት እና ምቾት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ እነዚህ ዘመናዊ አጎበሮች ምርጥ ምርጫዎ ናቸው። ➣ ​ውበት፡ መኝታ ቤትዎን እንደ ንግስት ክፍል የሚያስውቡ፣ ለዓይን የሚማርኩ ቀለሞች ያሏቸው። ➣ ​ጥራት፡ አየር በቀላሉ የሚያስገቡ፣ ጥንካሬ ያላቸው እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ። ➣ ​አጠቃቀም፡ ለመስቀል በጣም ቀላል እና ለማንኛውም የአልጋ መጠን (120x200 እስከ 180x220) የሚሆኑ። ➣ ​ጥቅም፡ ከወባ ትንኝ እና ከተለያዩ ነፍሳት አስተማማኝ ጥበቃ ያደርጋሉ። ​ ጥቅሞቻቸው፡ - ​ለቤት ውስጥ ውበት (Decorative design) - ​ከትንኝ እና ነፍሳት መከላከያ - ቢንቢ ለሚበዛበት ቤት እና ለአራስ ቤት ተመራጭ - ​ለአጠቃቀም በጣም ቀላል ​በተለያዩ አማራጭ ቀለሞች በፈለጉት መጠን እጃችን ላይ ይገኛሉ price : ክቡ 3300 ብር 4 ማእዘኑ 4000 ብር ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን ​ የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! Inbox Telegram : ለማዘዝ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን
ዘመናዊ ዛንዚራ.ዘመናዊ ዛንዚራ.ዘመናዊ ዛንዚራ.
ETB 3,300
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif