tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት አካላት
  4. የጌጥ ትራሶች
  5. የቤት አካላት
አዲስ አበባ, ቦሌ, 8 ሰዓቶች በፊት
13 እይታዎች

ውሃ የማያስገባ የፍራሽ ሽፋን - 100% Waterproof Mattress Protector Available

+1
Any
ብራንድ
የአልጋ ልብስ
አይነት
ብርቅ ቀለም
ቀለም
የአልጋ ልብሶች
መኝታ ንዑስ አይነት
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • የካ
Megenagna
Closed
• ሰኞ - ቅዳሜ, 09:00-19:00
አዲስ አበባ • ቦሌ
Bole Brass
Open
• ሰኞ - እሑድ, 09:30-18:00
​100% Water Proof Mattress Cover! እርጥበትና ፈሳሽ መከላከያ የፍራሽ ልብስ መግዛት አለብዎት! ህፃናት ሽንት ሸኑበት ወይስ ውሃ እና ሻይ ፈሰሰበት ብለው መጨነቅ ከእንግዲህ አሁን ቀረ! ይህ ልዩ የፍራሽ ሽፋን ምንም አይነት ፈሳሽ ወደ ውስጥ በፍፁም አያሳልፍም። ሲተኙም እንደ ሌሎች የላስቲክ ሽፋኖች አያቃጥልም፣ የድምፅ መንኮራኮሽም ሆነ የማንሸራተት ፀባይ የለውም። በቀላሉ አውልቀው በማጠብ አልጋዎን ሁሌም ንፁህ እና እጅግ ምቹ ማድረግ ይችላሉ። የፍራሽዎን እድሜ በእጥፍ ያሳድጋል! አሁኑኑ በመደወል በፍጥነት ይዘዙን፣ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት መጥተን እናደርሳለን! ​ የፍራሽ መጠኖች እና ዋጋ ዝርዝር ​ Ansola without pillow (ያለ ትራስ): ​ማሳሰቢያ፡ እቃው በፍጥነት እያለቀ ስለሆነ አሁኑኑ ይደውሉ። ፈጥነው በመደወል የዚህ ምርጥ እቃ ተጠቃሚ ይሁኑ! መደወልዎን አይርሱ!
ETB 4,999
20 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif