tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት አካላት
  4. ማድረቂያ ቆዳ
  5. Waterproof Mattress Protector የቤት አካላት
አዲስ አበባ, ቦሌ, 09/10
41 እይታዎች

Waterproof Mattress Protector Set - ውሃ የማያስገባ አንሶላ

+1
CL
ብራንድ
የአልጋ ልብስ
አይነት
ነጭ
ቀለም
የመኝታ መክደኞች
መኝታ ንዑስ አይነት
አዲስ
ሁኔታ
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1 ቀን
ነፃ
[የፍራሽዎን እድሜ የሚያራዝም፣ ውሃና እርጥበትን 100% የሚከላከል ዘመናዊ ስብስብ!] የመንኮሻኮሽ ድምፅ የሌለው፣ ፍራሽዎን ከሽንት፣ ከላብ እና ከተለያዩ ፈሳሾች ሙሉ በሙሉ የሚጠብቅ ከፍተኛ ጥራት ያለው የአንሶላ እና የትራስ ልብስ ስብስብ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንላችኋል። ዋና ዋና ጥቅሞች (Key Features): 3-in-1 Full Set: 1 ትልቅ ውሃ የማያስገባ አንሶላ እና 2 ውሃ የማያስገቡ የትራስ ልብሶችን በአንድ ላይ የያዘ። 100% Waterproof: ወደ ፍራሽዎ ውስጥ ምንም አይነት ፈሳሽ እንዳይሰርግ ስለሚከላከል አላስፈላጊ ሽታን ያስቀራል። Noise-Free & Anti-Slip: የመንኮሻኮሽ ድምፅ ስለሌለው እና የማንሸራተት ፀባይ ስለማያሳይ ሰላማዊ እንቅልፍ ይሰጣል። Allergy & Bug Protection: አቧራን፣ አለርጂዎችን እንዲሁም ትንንሽ ሳንካዎችን ይከላከላል። Easy to Wash: ሲፈልጉ አውልቀው በማሽን ወይም በእጅ በቀላሉ ማጠብ የሚቻል። Size: 180cm × 2M ለሆነ ባለ ሁለት ሰው (King Size) አልጋ ፍጹም የሚሆን።
እውቂያ አሳይ
Waterproof Mattress Protector Set - ውሃ የማያስገባ አንሶላWaterproof Mattress Protector Set - ውሃ የማያስገባ አንሶላ
ETB 4,900
25 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif