tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት አካላት
  4. ሞፕስ
  5. ሞፕስ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 7 ሰዓቶች በፊት
36 እይታዎች

Microfiber Squeeze Flat Mop - በራሱ የሚጨምቅ ዘመናዊ የወለል መወልወያ

+1
3
Adairs
ብራንድ
መጥረጊያዎች
አይነት
ነጭ
ቀለም
አዲስ
ሁኔታ
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1 ቀን
ነፃ
[እጅዎን ሳይነኩ በራሱ የሚጨምቅ፣ ተጨማሪ ቅያሪ ጨርቅ ያለው ዘመናዊ ማሻሻጃ!] የማጽዳት ስራን እጅግ ቀላል የሚያደርግ፣ ጎንበስ ሳይሉ እና እጅዎ ሳይቆሽሽ ወለልን፣ ሰራሚክስን ወይም የእንጨት ፓርኬን ፍፁም የሚያብረቀርቅ ስማርት ማጽጃ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንላችኋል። ዋና ዋና ጥቅሞች (Key Features): Hands-Free Squeeze: የራሱ ልዩ የመጭመቂያ ሲስተም ስላለው፣ እጀታውን ወደ ላይ እና ወደ ታች በመግፋት ብቻ ውሃውን ሙሉ በሙሉ ይጨምቃል። 360° Rotating Head: ወደ የትኛውም አቅጣጫ መዞር የሚችል ጠፍጣፋ ጭንቅላት ስላለው ከሶፋ፣ ከአልጋ ወይም ከኮሞዲኖ ስር ያሉ ጠባብ ቦታዎችን በቀላሉ ያጸዳል። Bonus Refill: ከፍተኛ ጥራት ካለው ማይክሮፋይበር (Microfiber) የተሰራ 1 ተጨማሪ ቅያሪ ጨርቅ በነጻ አብሮት አለው። Highly Absorbent: አቧራ፣ ቆሻሻ እና ፈሳሽን በፍጥነት የመምጠጥ እና የማጽዳት አቅሙ እጅግ ከፍተኛ ነው።
እውቂያ አሳይ
Microfiber Squeeze Flat Mop - በራሱ የሚጨምቅ ዘመናዊ የወለል መወልወያMicrofiber Squeeze Flat Mop - በራሱ የሚጨምቅ ዘመናዊ የወለል መወልወያ
ETB 2,500
22 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif