tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት አካላት
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 5 ሰዓቶች በፊት
5 እይታዎች

Microfiber Duster With Pole | እስከ 3 ሜትር የሚረዝም የአቧራ መጥረጊያ

+1
Other
ብራንድ
የማጽዳት መሳሪያዎች እና አካል ነገሮች
አይነት
የማይዝለል ብረት
ንጥረ ነገር
መታጠቢያ ቤት, የእቃ/የልብስ እንደገና ማስተካከል, ኩሽና, መስኮቶች
ተጠቃሚ ለ
ሊቀነስ ይችላል, ኢኮ ተመጣጣኝ, የሚሰፋ, ተራ እጅ
የንጽህና መሳሪያዎች ባህሪያት
የተሰፋ የትከሻ መታጠቢያ
የንጽህና መሳሪያዎች ንዑስ አይነት
አዲስ
ሁኔታ
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1 ቀን
ነፃ
ከፍተኛ ቦታዎችን ያለ መሰላል በቀላሉ ያፅዱ! ይህ Microfiber Duster እስከ 3 ሜትር የሚረዝም እጀታ ያለው ሲሆን ለመድረስ አስቸጋሪ የሆኑ ቦታዎችን ለማፅዳት ፍጹም መፍትሄ ነው. ቁልፍ ባህሪያት / Key Features: Extendable up to 3 Meters: እስከ 3 ሜትር መርዘም የሚችል በመሆኑ የጣሪያ ኮርኒስን፣ ፔንዱለም መብራቶችን እና ረጅም መስኮቶችን ለማፅዳት የሚረዳ. Washable Microfiber: አቧራን አጣብቆ የሚይዝ እና ተነቅሎ በቀላሉ የሚታጠብ የማይክሮ ፋይበር ጭንቅላት ያለው. Flexible Head: ወደ ሚፈልጉት አቅጣጫ በማጠፍ የደጋፊ (Fan) ቅጠሎችን እና ቁምሳጥን ላይ ያለውን አቧራ ለማፅዳት የሚመች. Telescopic Stainless Steel Pole: ዝገትን የሚከላከል እና ጥንካሬ ያለው ተስቦ የሚገባ የብረት እጀታ. Space Saving: ሲታጠፍ ቦታ የማይዝ እና በማንኛውም ጥብቅ ቦታ ማስቀመጥ የሚቻል. Multi-Surface Use: ለቤት ውስጥ፣ ለቢሮ እና ለመኪና ንፅህና እጅግ ተመራጭ. አሁኑኑ ይዘዙና የቤትዎን ንፅህና በቀላሉ ይጠብቁ! Effective, Durable & Long-Reach Cleaning Tool!.
እውቂያ አሳይ
Microfiber Duster With Pole | እስከ 3 ሜትር የሚረዝም የአቧራ መጥረጊያMicrofiber Duster With Pole | እስከ 3 ሜትር የሚረዝም የአቧራ መጥረጊያ
ETB 1,600
23 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif