tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት አካላት
  4. ዋልል ሀንግንግ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ሰዓት በፊት
5 እይታዎች

ሁለገብ ተለጣፊ መስቀያ | Multi-Purpose Wall Hanging Holder

+1
1
Any
ብራንድ
መሸጫ እና መሽከርከሪያዎች
አይነት
የማይዝለል ብረት
ንጥረ ነገር
ቀለበት
መጫን
አዲስ
ሁኔታ
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1 ቀን
ነፃ
ግድግዳዎን ሳይበሱ በቀላሉ የሚለጠፍ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ዘመናዊ መስቀያ! ይህ ምርት ኩሽናዎ ወይም መታጠቢያ ቤትዎ ፅዱ እና የተደራጀ እንዲሆን ይረዳል። የምርቱ ልዩ መገለጫዎች፦ ሁለገብ አገልግሎት፦ ለፎጣ፣ ለሶፍት፣ ለኩሽና ጨርቆች እና ለተለያዩ ቀላል ቁሳቁሶች መስቀያነት የሚያገለግል። ጠንካራ መያዝ፦ እስከ 2 ኪሎ ግራም ክብደት በብቃት መሸከም የሚችል ጥንካሬ ያለው። ቀላል ገጠማ፦ ግድግዳ መበሳት ሳያስፈልግዎት የራሱ በሆነ ጠንካራ መለጠፊያ (Adhesive) በቀላሉ የሚለጠፍ። ቦታ ቆጣቢ፦ በማንኛውም ጠባብ ቦታ ላይ ሊለጠፍ የሚችል እና ለቤትዎ ስርአት የሚሰጥ። ለአጠቃቀም ቀላል፦ ለማንኛውም የቤት እመቤት ወይም ለቢሮ አገልግሎት እጅግ ምቹ።
ሁለገብ ተለጣፊ መስቀያ | Multi-Purpose Wall Hanging Holderሁለገብ ተለጣፊ መስቀያ | Multi-Purpose Wall Hanging Holder
ETB 1,500
17 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif