tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት መለዋወጫዎች
  4. የመጸዳጃ ብሩሾች
  5. CL የቤት መለዋወጫዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ቀን በፊት
14 እይታዎች

ባለ 3 በ 1 የሽንት ቤት ማፅጃ ብሩሽ ስብስብ | 3 In 1 Toilet Brush Set With Holder

ብራንድ
የማጽዳት መሳሪያዎች እና አካል ነገሮች
አይነት
ግራጫ
ቀለም
ሽንት ቤት
ተጠቃሚ ለ
ኢኮ ተመጣጣኝ, በብዛት የሚጠቀም
የንጽህና መሳሪያዎች ባህሪያት
ሌላ
የንጽህና መሳሪያዎች ንዑስ አይነት
አዲስ
ሁኔታ
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1 ቀን
ነፃ
ለመታጠቢያ ቤትዎ ፅዳት እና ስርአት ፍጹም መፍትሄ የሆነ ዘመናዊ የብሩሽ ስብስብ! ይህ ምርት የሽንት ቤቱን ማንኛውንም ክፍል በቀላሉ ለማፅዳት በሚያስችል መልኩ የተዘጋጀ ነው። የምርቱ ልዩ መገለጫዎች፦ ባለ 3 በ 1 ስብስብ፦ አንድ የሲሊኮን ብሩሽ፣ አንድ ጠርዞችን እና ውስጣዊ ክፍሎችን ዘልቆ የሚያፀዳ ብሩሽ እንዲሁም አንድ ተጨማሪ ትንሽ ብሩሽ በአንድ ላይ የያዘ። ግድግዳ ላይ የሚለጠፍ፦ የራሱ ጠንካራ መለጠፊያ ያለው በመሆኑ ግድግዳ ሳይበሱ በቀላሉ ይሰቀላል፤ ይህም ቦታ ይቆጥባል። ንፅህናው የተጠበቀ፦ ለእያንዳንዱ ብሩሽ የራሳቸው ማስቀመጫ ስላላቸው ፅዳታቸው የተጠበቀ እና ለማድረቅ ምቹ ነው። ዘመናዊ ዲዛይን፦ ለመታጠቢያ ቤትዎ ውበት የሚሰጥ እና ለማጽዳት እጅግ ቀላል የሆነ። ሁሉንም የሽንት ቤት ክፍሎች ያለምንም እንግልት ለማፅዳት አሁኑኑ ይዘዙ!
እውቂያ አሳይ
ባለ 3 በ 1 የሽንት ቤት ማፅጃ ብሩሽ ስብስብ | 3 In 1 Toilet Brush Set With Holderባለ 3 በ 1 የሽንት ቤት ማፅጃ ብሩሽ ስብስብ | 3 In 1 Toilet Brush Set With Holder
ETB 2,200
25 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif