tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት አካላት
አዲስ አበባ, ቦሌ, 23 ሰዓቶች በፊት
17 እይታዎች

Adjustable Supported Leg

+1
Other
ብራንድ
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ጠንካራ እና ዘላቂ የብረት ድጋፍ ሀዲድ ተጨማሪ ማጠናከሪያ ለሚያስፈልጋቸው አልጋዎች፣ ሶፋዎች፣ ካቢኔቶች ወይም ከባድ የቤት እቃዎች ተስማሚ በተጨማሪም የልብስ ላዉንደሪ እና Oven ምድጃዎች ለመማስቀመጥ የሚያስችል የቴሌስኮፒክ ዲዛይን ከ 45 ሴ.ሜ እስከ 70 ሴ.ሜ ማራዘም ያስችላል, ይህም ለተለያዩ መጠኖች ሁለገብ ያደርገዋል ለረጅም ጊዜ አገልግሎት የሚዉል ከፍተኛ ጥራት ባለው ብረት የተሰራ እስከ 200 ኪሎ ድረስ የሚሸከም ከአነስተኛ ፍሪጆች አስከ ትልቅ ፍሪጆች መሸከም የሚችል የራሱ ጠንካራ ጎማዎች ስላሉት ለማንቀሳቀስ ቀላል ጎማ መቆለፊያ ያለው ተመራጭ እቃ -በነፃ ያሉበት እናደርሳለን Free Delivery
Adjustable Supported LegAdjustable Supported LegAdjustable Supported LegAdjustable Supported LegAdjustable Supported LegAdjustable Supported Leg
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif