tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት አካላት
  4. Spray የቤት አካላት
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 11 ሰዓቶች በፊት
35 እይታዎች

3 in 1 Spray Window Cleaner - ዘመናዊ የመስታወት ማጽጃ ማሽን

+1
CL
ብራንድ
የማጽዳት መሳሪያዎች እና አካል ነገሮች
አይነት
ሰማያዊ
ቀለም
ሌላ
ንጥረ ነገር
ብርጭቆ, መስኮቶች
ተጠቃሚ ለ
ቀላል መያዣ, በብዛት የሚጠቀም
የንጽህና መሳሪያዎች ባህሪያት
መስኮቶች እና መስታወቶች አጽዳዎች
የንጽህና መሳሪያዎች ንዑስ አይነት
አዲስ
ሁኔታ
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1 ቀን
ነፃ
በሰከንድ ውስጥ የሚያብረቀርቅ ስማርት እቃ!] የመስታወት ማጽጃ ሳሙና ወይም ውሃ ውስጡ በመጨመር፣ በአንድ እጅ ብቻ እየረጩ በጥራት የሚያጸዱበት ከፍተኛ ጥራት ያለው 3 በ 1 ማጽጃ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንላችኋል። ዋና ዋና ጥቅሞች (Key Features): Built-In Spray: የራሱ የውሃ መያዣና ረጭ ስላለው ሌላ ተጨማሪ የፕላስቲክ እቃ መያዝ ሳይጠበቅብዎት በቀላሉ ይረጫሉ። Microfiber Cloth & Wiper: በአንድ በኩል ባለው ጨርቅ አሽተው ካጠቡ በኋላ በሌላኛው በኩል ባለው የጎማ መጥረጊያ (Wiper) ውሃውን ፍፁም ንፁህ አድርገው ያጥባሉ። Multi-Purpose: ለቤት፣ ለቢሮ፣ ለሱቅ መስታወቶች እንዲሁም ለመኪና መስታወት ጽዳት እጅግ ተመራጭ ነው። Easy & Charm Clean: ለመያዝ ምቹ የሆነ ዲዛይን ያለው ሲሆን አጠቃቀሙ እጅግ ቀላልና ፈጣን ነው።
እውቂያ አሳይ
3 in 1 Spray Window Cleaner - ዘመናዊ የመስታወት ማጽጃ ማሽን
ETB 1,500
23 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif