tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት አካላት
አዲስ አበባ, ቦሌ, 17/07
25 እይታዎች

100% Waterproof Bed Cover - 100% ዉሃ የማያስተላልፍ አንሶላ

+1
Polystar
ብራንድ
የአልጋ ልብስ
አይነት
ብርቅ ቀለም
ቀለም
የመኝታ መክደኞች
መኝታ ንዑስ አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Waterproof ansola (የዋተር ፕሩፍ አንሶላ) ከትራስ ልብስ ጋር ኦሪጅናል አንሶላ ከትራስ ልብስ ጋር ነው የሚገቡት በውድ የገዙት ፍራሽ በልጆች ሽንት እየራሰ እና በተለያየ ምክንያት እየቆሸሸ አስቸግሮታል?? እንግዲያውስ ይህ ቴክኖሎጂ(የፍራሽ ሽፋን) ሁሉንም ችግሮች ይፈታሎታል! 100% ፈሳሽ የማያስገባ/ waterproof እንደ ላስቲክ በፍፁም የማያቃጥል፤ ምንም አይነት የመንኮሻኮሽ ድምፅ የሌለው እጅግ ምቹ የፍራሽ ሽፋን ፍራሾትን ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ከመቆሸሽ፣ ከመበላሸት እና ከመቀደድ ይከላከላል መታጠብ የሚችል እና በቀላሉ የሚደርቅ ለእርሶ ወይም አራስ ሊጠይቁ ሲሄዱ በስጦታ መልክ የሚያበረክቱት። Size:-1.50ሜ እና 1.80ሜ ለ1.50m አልጋ - 4,500 birr ለ1.80m አልጋ - 5,000 birr ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን (አዲስ አበባ ብቻ)
እውቂያ አሳይ
100% Waterproof Bed Cover - 100% ዉሃ የማያስተላልፍ አንሶላ100% Waterproof Bed Cover - 100% ዉሃ የማያስተላልፍ አንሶላ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif