ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ሥራዎች
የኮምፒውተር እና አይቲ ስራዎች
የጽሕፈት መሳሪያ ሽያጭ እና በቂ የኮምፒውተር እውቀት ያላት
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ቀናት በፊት
10 እይታዎች
የጽሕፈት መሳሪያ ሽያጭ እና በቂ የኮምፒውተር እውቀት ያላት
+1
የሥራ አይነት
ሙሉ ጊዜ
የሥራ አውታረ መሳሪያ
ቢሮ
የሥራ ደረጃ
መካከለኛ
ኃላፊነት
@ የጽህፈት መሳሪያ ሽያጭ መሸጥ @ እንደ ፓስፖርት፣ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት @ ባነር ፣ ቢዝነስ ካርድ የመሳሰሉ ስራዎችን @ የተለያዩ አይነት የጽህፈት ፣ ኮፒ ፣ ፕሪንት ስራዎችን መስራት
መስፈርቶች እና ክህሎቶች
የኮምፒውተር እና ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እውቀት ያላት የ AI ስልጠና ለወሰደች , የጽሕፈት መሳሪያ ሽያጭ ሰርታ ለምታቅ , አመልካች ቅድሚያ እንሰጣለን ።
ዝቅተኛ ብቃት መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፦ በቴክኒክ እና ሙያ የተመረቀች ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ፣ በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 12ኛ ክፍል ጨርሳ የኮምቲውተር ስልጠና የወሰደች እና 1 ዓመት የሰራች
ዝቅተኛ ልምድ
1 አመት
ተጨማሪ አሳይ
ጾታ:- ሴት ብዛት:- 2 የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ ;- ቦሌ አራብሳ ኮንደሚኒየም የስራ ልምድ:- ያላት የስራ ሰዓት:- 2:00-1:30 ደመወዝ:- በስምምነት መስፈርቱን የምታሟሉ እና የስራ ቦታዎቹ አቅራቢያ ያላቹ አመልካቾች ሲቪና የትምህርት ማስረጃችሁን በቴሌግራም:- ሲቪያችሁን መላክ ትችላላቹ። ማስገባት ትይላላቹ ።
ETB 8,000 - 10,000
ደውለኝ ተወካይ
Agafari Ephrem
አዲስ በJiji
መጨረሻ የታየበት 3 ቀናት በፊት
ለመላክ ይግቡ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
ለመስጠት/ለመቀጠር ክፍያ አይፈጽሙ
በማህበረሰብ ያልተፈቀደ አድራሻ ላይ ለቃለ መጠይቅ መሄድን ይቀልዱ
ምርምር ያድርጉ እና ስለኩባንያው መረጃ ያረጋግጡ
የግል መረጃ ከሥራ ቅጥር ሳይደርስ አትጋለጡ