tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ሶፍትዌር
አዲስ አበባ, ቦሌ, 23 ሰዓቶች በፊት
4 እይታዎች

Bingo Game Platform

+1
bingo game software
ሶፍትዌር ስም
ሌላ
አይነት
Windows
መድረክ
የምርት ቁልፍ ካርድ
ቅርጸት
የቢንጎ (Bingo) ቢዝነስ ጀምረዋል ወይስ አዲስ ለመክፈት አስበዋል? = በየወሩ እና በየሳምንቱ ለሲስተም አላስፈላጊ ከፍተኛ ክፍያ እየከፈሉ ለምን ይበዘበዛሉ? ትርፍዎን ለሌላ አሳልፈው መስጠት ይብቃ! እኛ ጋር አስተማማኝ፣ ዘመናዊ እና ፈጣን የሆነውን የቢንጎ መጫወቻ ፕላትፎርም በጣም በተመጣጣኝና በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ። የእኛ ሲስተም ልዩ የሚያደርገው፦ = 1.ያለ ኢንተርኔት (Offline) የሚሰራ 2.የኔትወርክ መቆራረጥ እና የዳታ ወጪ ሳያሰጋዎት ያለምንም ችግር ያጫውቱ! 3.እንደ ምርጫዎ የሚከፈል 4.አንድ ጊዜ ገዝተው የራስዎ ማድረግ ወይም በየወሩ በተመጣጣኝ ክፍያ መጠቀም — ምርጫው የእርስዎ ነው! 5.ወጪ ቆጣቢ አላስፈላጊ ወጪዎችን ቀንሰው ትርፍዎን በእጅጉ ያሳድጉ። 6.ቀላል አጠቃቀም 7 .ለእርስዎም ሆነ ለደንበኞችዎ እጅግ ምቹ እና ዘመናዊ አሰራር። 8.አስተማማኝ ድጋፍ ቀጣይነት ያለው ፈጣን የቴክኒክ ድጋፍ እና ማብራሪያ።
እውቂያ አሳይ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif