tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. አገልግሎቶች
  3. የኮምፒውተር እና የአይቲ አገልግሎቶች
  4. አገልግሎቶች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ቀን በፊት
4 እይታዎች

Car Selling Website Development

+1
Freelance
የኩባንያ ስም
መተግበሪያ እና ቴክኖሎጂ
አገልግሎት አይነት
የድህረ ገጽ ፕሮግራሚንግ
ስፔሻላይዜሽን
HTML እና CSS, JavaScript, PHP, ታይፕስክሪፕት
አማራጮች
ምን ምን አካትተን እንገነባሎታለን? - Smart Car Search & Filter (የመኪና መፈለጊያ ፊልተር): ደንበኞች መኪናውን በብራንድ (Toyota, BYD, Suzuki, Hyundai)፣ በነዳጅ አይነት (Electric, Hybrid, Petrol)፣ በታርጋ (ኮድ 2፣ ኮድ 3) እና በዋጋ በቀላሉ መለየት የሚችሉበት ሲስተም። - Car Specs & Detailed Gallery (ሙሉ መረጃ ማሳያ): ለእያንዳንዱ መኪና ማይሌጅ (Milestone)፣ የማስተላለፊያ አይነት (Automatic/Manual)፣ የቀረጥ ሁኔታ (Duty-Free ወይም ቀረጥ የተከፈለበት) እና ጥራት ያላቸው ፎቶዎችን በይፋ የሚያሳይ ገጽ። - Instant Telegram Lead Bot: አንድ ደንበኛ ድረ-ገጹ ላይ ያለውን መኪና ወዶ "Contact Seller" ሲል፣ የደንበኛው ስልክ ቁጥር እና የፈለገው መኪና መረጃ በቀጥታ ወደ እርስዎ የቴሌግራም ቦት ወይም አካውንት ይገባል። - Dealer/Broker Dashboard: አዲስ መኪና ሲመጣ ፎቶና ዋጋ በሰከንድ ውስጥ ለመጨመር፣ ሲሸጥ ደግሞ "Sold" ለማድረግ የሚያስችል እጅግ በጣም ቀላል የሆነ የቁጥጥር ፓነል። - Advanced Google SEO: ደንበኞች ጎግል ላይ "BYD Song Plus price in Ethiopia" ወይም "Used cars for sale in Addis Ababa" ብለው ሲፈልጉ የእርስዎ ሾውሩም መጀመሪያ ላይ እንዲመጣ የማድረግ ስራ።
Car Selling Website DevelopmentCar Selling Website DevelopmentCar Selling Website DevelopmentCar Selling Website Development
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ሰውየው እምነት ማምን እንደሚቻል ለማረጋገጥ አስተያየት ያረጋግጡ
  • የስራ ክልል እና ክፍያ ላይ ድምር ያርጉ
  • በደህንነት ያለው የህዝብ ቦታ ውስጥ በሰውነት ይገናኙ
frame_left.gif