tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. የኮምፒውተር መለዋወጫዎች
  4. የኮምፒውተር መለዋወጫዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 11/04
35 እይታዎች

Wifi Plus Bluetooth Adapter

+1
8
የUSB ዋይፋይ አዳፕተሮች
አይነት
Wifi plus Bluetooth
ብራንድ
አዲስ
ሁኔታ
150MBps
የWiFi ፍጥነት
4G
የኔትወርክ ቴክኖሎጂ
Bluetooth 4.2
የብሉቱዝ እትም
802.11 b/g/n
የWiFi መደበኛ አቀማመጥ
Free delivery + * ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር *ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር የብሮድባንድ ገመድ ሳያስፈልግ በቀላሉ ኮንፒተራችንን ከ ዋይፋይ ኔትዎርኮች ጋር በማገናኘት ኢንተርኔት ያስጠቅመናል ፡፡ ይህም በዩኤስቢ መሰኪያ ላይ በመሰካት ነው:: *እስከ 150mbps ድረስ የማስጠቀም አቅም አለው:: * ከ15 - 20 ሜትር እርቀት ላይ ሆነው መጠቀም ይችላሉ:: *ለ win 7, 8, 8.1, 10, mac እና linux ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ይሆናል:: *wlan driver አብሮ ያለው *በሌላ ኮምፒውተር ላይ ለመጠቀም በሚፈለግበት ጊዜ ነቅለው መውሰድ ይችላሉ ፡፡ ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተርን መጠቀም ብዙ ጥቅሞች አሉት! 1.ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተርን ፈጣን የኢንተርኔት ግንኙነት በማቅረብ ለኮምፒተርዎ አዲስ ሕይወት ይሰጣል፡፡ ኮምፒተርዎ በዝቅተኛ የግንኙነቱ ፍጥነቱ ኔትወርክን እያሰናከለ ነበር ፣ ስለሆነም ፍጥነት እንዲጨምር መደረጉ ቀሪውን የቤት/መስርያ ቤት ውስጥ ኔትዎርኮችን ለፈጣን ግንኙነት ነፃ ያደርጋቸዋል ፡፡ 2.ምንም አይነት የውስጣዊ ሃርድዌር መጫን ዘዴ የለውም - ስለዚህ ለዝቅተኛ የቴክኖሎጂ እውቀት ላለው ተጠቃሚ እንኳን ቀላል ነው:: #አስተዉሉ የብሮድባንድ ገመድን በመሰካት ብቻ ይሰሩ የነበሩ ኮምፕዩተሮች (ዴስክቶፕም ሆነ ላፕቶፕ) ይሄ ሁነኛ ዘላቂ መፍተሄ ነው
Wifi Plus Bluetooth Adapter
ETB 1,500
የተሰኘ ዋጋ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif