tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. የንግድ ንብረት ለሽያጭ
  4. ሱቆች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ቀናት በፊት
4 እይታዎች

LemHotel -24, Commercial Space 462sqm

+1
ሱቅ
የንብረት አይነት
Lem Hotel -24
አድራሻ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
በተመጣጣኝ ሁኔታ የተጠቀመ
ሁኔታ
462sqm
ካሬ ሜትሮች
3
የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች
Commercial space | For Sale - ለም ሆቴል ፡ 24 | የንግድ ሱቅ ሽያጭ —— 462 ካ.ሜ Location: ለም ሆቴል ወደ 24 በሚወስደው መነገድ ዳር G+13 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው እስከ አንድኛ ድረስ ብቻ የንግድ ቦታ ያለው ሲሆን የተቀረው የመኖሪያ ወለል ነው። ብዙ እንቅስቃሴ ያልበዛበት በመሆኑ ለቢሮ ስራዎች ምቹ እና ሰላማዊ ነው። ህንፃው ፦ እንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ 2 አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ሊፍቶች ፣ ጀነሬተር ፣ ቴራስ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። አገልግሎት ለጠበቃ ቢሮ፣ ለንግድ ቢሮ፣ ለኮንስትራክሽን ቢሮ፣ ለተለያዩ ክሊኒኮች፣ ለመኪና መለዋወጫ መሸጫ፣ ስቶር፣ ለኢንሹራንስ፣ ለአማካሪ ቢሮዎች፣ ለህንፃ ዲዛይን ለሚሰሩ ድርጅቶች፣ ለቴክኖሎጂ እና ሶፍትዌር ካምፓኒዎች፣ ለህክምና ላቦራቶሪዎች፣ ለትምህርት ማሰልጠኛ ተቋማት እና የድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት (Headquarters) ሆኖ ለማገልገል ፍጹም ምቹ ነው ማስታወሻ 1 : ህንፃው ያለው መንገድ ዳር በመሆኑ ምንም አይነት የእይታ መከለል ፣ የብርሃን ማጣት አይገጥመውም ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 70 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ + Code1758
LemHotel -24, Commercial Space 462sqmLemHotel -24, Commercial Space 462sqmLemHotel -24, Commercial Space 462sqmLemHotel -24, Commercial Space 462sqm
ETB 70,000,000
6 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif