tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. የንግድ ንብረት ለሽያጭ
  4. ሱቆች ለሽያጭ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 16 ሰዓቶች በፊት
3 እይታዎች

Bole Brass Main Road, Shop for Sale 47sqm

ሱቅ
የንብረት አይነት
Bole Brass Main Road
አድራሻ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
47sqm
ካሬ ሜትሮች
SHOP | FOR SALE ቦሌ ፡ ብራስ ዋና መንገድ | የንግድ ሱቆች ሽያጭ Location: የሚገኘው ቦሌ ብራስ አካባቢ ዋና መንገድን ይዞ በተገነባ እና 100% ሙሉ በሙሉ አልቆ ንግድ በጀመረ ዘመናዊ ህንፃ ውስጥ ነው። አካባቢው ለተለያዩ የንግድ ስራዎችና ቢሮዎች ፍጹም ምቹ እና ተፈላጊ ቦታ ላይ ነው። የሱቆቹ የዋጋ ዝርዝር መረጃ ➔13,000,000 ብር 4th Floor | 34 sqm ➔ 14,235,933 ብር 4th Floor | 59 sqm @ 241,287 birr/sqm ➔ 16,472,184 ብር 2nd Floor | 47 sqm @ 350,472 birr/sqm ➔ 20,609,171 ብር 1st Floor | 47 sqm @ 438,493 birr/sqm Visibility • ወደ መንገድ እይታ / የህንፃ ውስጥ እይታ Amenities • የጋራ መኪና ማቆሚያ • ጀነሬተር • ሊፍት • ጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት አገልግሎቱ • የምርት ማሳያ • የሴቶች እና የወንዶች ውበት ሳሎን • የልብስ፣ የጫማ እና የቦርሳ መደብር • የኮስሞቲክስ እና የሽቶ መደብር • የኤሌክትሮኒክስ እና የስልክ መለዋወጫ መደብር • የካፌ ወይም የፓስቲሪ አገልግሎት • የህግ፣ የሂሳብ ወይም የኢንሹራንስ ቢሮ አከፋፈል:- • Cash Payment Only ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት + Code1902
Bole Brass Main Road, Shop for Sale 47sqmBole Brass Main Road, Shop for Sale 47sqmBole Brass Main Road, Shop for Sale 47sqm
ETB 20,609,171
6 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif