ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
አገልግሎቶች
የጽዳት አገልግሎቶች
የማጠብ አገልግሎቶች
ዘመናዊ የሶፋ፣ የምንጣፍ ፣የመጅሊስ ፣ የዳይኒግ ወንበሮች እጥበት ባሉበት በ Sofa Magic Ethio Wash
አዲስ አበባ, ቦሌ, 29/09
5 እይታዎች
ዘመናዊ የሶፋ፣ የምንጣፍ ፣የመጅሊስ ፣ የዳይኒግ ወንበሮች እጥበት ባሉበት በ Sofa Magic Ethio Wash
+1
Sofa Magic Ethio Wash
የኩባንያ ስም
አየር መንጻት, ካርፔት ማጽዳት, የልብስ ማጠቢያ እና ደረቅ ማጽዳት አገልግሎቶች, መስኮቶች ማጽዳት
አገልግሎት ይጠቃል
ሬዚደንሻል, ንግድ
የአገልግሎት አካባቢ
1 አመት
የሥራ ልምድ
አንድ ጊዜ
ድምፅ
አይ
24/7 አገልግሎት
አዎ
በዚያ ቀን አገልግሎቶች
አዎ
መደበኛ አገልግሎት ማቅረብ
የተደጋጋሚ ማጽዳት, የቢሮ ማጽዳት, የልብስ ማጠቢያ እና ደረቅ ማጽዳት አገልግሎቶች, ጥልቅ ማጽዳት
የንጽህና አይነት
ተጨማሪ አሳይ
ሶፋዎ ቆሽሿል? እድፍ እና መጥፎ ጠረን የቤቶን ውበት አበላሽቶታል? አዲስ ሶፋ መግዛት ውድ ነው፤ ተሸክሞ ወደ እጥበት ቦታ መውሰድ ደግሞ ትልቅ ድካም ነው። ይህንን ችግር ለመፍታት 'ሶፋ ማጂክ ኢትዮ ዋሽ' (Sofa Magic Ethio Wash) እቤቶ ድረስ በመምጣት ፈጣን መፍትሄ ይዘን ቀርበናል! የምንሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች፦ የጨርቅ እና የቆዳ ሶፋ እጥበት የፍራሽ፣ የምንጣፍ እና የመጅሊስ እጥበት የቢሮ እና የመኪና ወንበር እጥበት የመመገቢያ ጠረጴዛ ወንበሮች እጥበት ለምን እኛን ይመርጣሉ? ባሉበት ቦታ (እቤቶ ድረስ) መጥተን በጥራት እናጥባለን! በዘመናዊ ማሽን (Vacuum) 90% ውሃውን ስለምንመጠው፣ በቀላሉ በንፋስ (በአየር) በፍጥነት ይደርቃል። ቆሻሻን ከስሩ ነቅሎ የሚያወጣ ኦሪጅናል ሻምፖ እንጠቀማለን። 100% አስተማማኝ እና ንፁህ አገልግሎት። እርስዎ ሻይዎን እየጠጡ ዘና ይበሉ፤ እኛ የቤቶን ውበት እናድሳለን። አሁኑኑ ይደውሉልን!
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ቅናሽ ያቅርቡ
ለዋጋ ያነጋግሩ
ደውለኝ ተወካይ
Abuki Buki
አዲስ በJiji
መጨረሻ የታየበት 17 ሰዓቶች በፊት
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
ሰውየው እምነት ማምን እንደሚቻል ለማረጋገጥ አስተያየት ያረጋግጡ
የስራ ክልል እና ክፍያ ላይ ድምር ያርጉ
በደህንነት ያለው የህዝብ ቦታ ውስጥ በሰውነት ይገናኙ
የቤት እቃዎች ጽዳት አገልግሎቶች