tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. አገልግሎቶች
  3. ክፍሎች እና ኮርሶች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 06/10
13 እይታዎች

ልዩ የስልጠና እድል

+1
uNi Market and premium Production
የኩባንያ ስም
ምርማር
አይነት
ንግድ
ንዑስ አይነት
ሌላ
ርዕሶች
መጀመሪያ
ደረጃ
120hours
የሙሉ ኮርስ ቆይታ በሰዓት
በራስ የሚከናወን
የመጀመሪያ ቀን
በየቀኑ
የክፍሎች ብዛት በሳምንት
ሌላ
የመጨረሻ ሰነድ
ተከፍሏል
የክፍያ አይነት
ርቀት ትምህርት
የአገልግሎት ባህሪያት
በኬሚካል ኢንጂነሪንግ ምሩቃን uNi market በአይነቱ ልዩ የሆነ የሴራሚክ እና የባኞ ቤት ሲንኮች የዝገት(stain) ማስለቀቂያ ለገበያው በማቅረብ ለሁለት አመታት በtiktok ላይ ሲሰራ የቆየ ነው። በቅርቡም አዳዲስ እና ያልተለመዱ ምርቶችን ወደ ገበያው ለማቅረብ ዝግጅቱን ጨርሷል። ይሄን ስልጠና የተዘጋጀው ልዩ የሆኑ በቀላሉ ወደ ቢዝነስ የሚቀየሩ ሌሎች የኬሚካል ውጤቶችን ለሰዎች ለማስተማር ነው። ከተለመደው የፈሳሽ እና ደረቅ ሳሙና ስራ የተለየ። አዳዲስ ፣ ያልተለመዱ፣ ችግር ፈቺ እና ተፈላጊ የኬሚካል ውጤቶች አመራረት ስልጠና። በሀገር ውስጥ ገበያ በብዛት የማይመረቱ ፉክክር የሌለባቸው የቢዝነስ ሀሳቦችን በonline ይሰልጥኑ። የራሶን ገቢ ይፍጠሩ።
እውቂያ አሳይ
ለዋጋ ያነጋግሩ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ሰውየው እምነት ማምን እንደሚቻል ለማረጋገጥ አስተያየት ያረጋግጡ
  • የስራ ክልል እና ክፍያ ላይ ድምር ያርጉ
  • በደህንነት ያለው የህዝብ ቦታ ውስጥ በሰውነት ይገናኙ
frame_left.gif