tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. የህፃናት እቃዎች እና መሳሪያዎች
  4. የሕፃናት ማወዛወዣዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 25/05
3 እይታዎች

Gray Bassinet Swing

+1
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
ማንኛውም
እድሜ
ግራጫ
ቀለም
3 in 1 Mastella Deluxe Multi-Functional Basinet ሁሉንም አውቶማቲክ ዥዋዥዌዎችንያስናቀ አስተማማኝ እቃ የመሸከም አቅሙ ከፍተኛ 18 ኪግ እስከ 3 አመት ላሉ ህፃናት በእድሜ. ደረጃቸው የሚያገለግል ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ አልጋነት ያገለግላል ህፃኑ ለአቅመ መቀመጥ ሲደርስ እንደ መቀመጫነትም የሚያገለግል በ 5 አይነት የፍጥነት መጠን የሚወዛወዝ ይህ ማለት ህፃኑን ለማስተኛት፣ ለማስፈንደቅ እና ሌሎችንም ጥቅሞች ለማግኘት የፍጥነት መቆጣጠሪያ እና ማስተካከያ ተበጅቶለታል የሚወዛወዝበትን የቆይታ መጠን 15 ደቂቃ ወይም 30 ደቂቃ ወይም 45 ደቂቃ እያሉ ማቀናበር ይችላሉ በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB ሊጫወቱ የሚችሉ 15 የተለያዩ ዜማዎች አሉት ምን አለፋዎት እርስዎ ሶፋዎ ላይ ፈልሰ ስ ብለው የልጅዎን ሁኔታ በሪሞት ኮንትሮል መቆጣጠር ብቻ ነው ህፃኑ እንዳይወድቅ /እንዳይንሸራተት የ ሚያደርጉ ባለ 5 አዝራር ተሰኪዎች በተዘጋጀ ቀበቶ ሸብ ይደረጋል የሚሰካ የሚነቀል ዛንዚራም ሌላው ተመራጭ ያደረገው ነው
Gray Bassinet Swing
ETB 15,999
35 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif