tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. የህፃናት እቃዎች እና መሳሪያዎች
  4. የሕፃናት ትንኝ መከላከያዎች
  5. Mastela የህፃናት እቃዎች እና መሳሪያዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
38 እይታዎች

3 in 1 Mastela Baby Bed አውቶማቲክ የልጆች ዥዋዥዌ

+1
1
የዝንብ መጋረጃዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
ማንኛውም
እድሜ
Black, ግራጫ, ብርቱካን
ቀለም
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
Edenamol
Closed
• ሰኞ - ቅዳሜ, 08:45-12:45
አዲስ አበባ • አራዳ
4kilo
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 08:00-14:00
አዲስ አበባ • የካ
Megenagna
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 08:00-14:00
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Mexico
Closed
• ሰኞ - ቅዳሜ, 09:00-18:00
እስከ 18 ኪግ መሸከም የሚችል ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ አልጋ ነት የሚያገለግል ህፃኑ ለአቅመ መቀመጥ ሲደርስ እንደ መቀመጫነትም የሚያገ ለግል በ 5 አይነት የፍጥነት መጠን የሚወዛወዝ ይህ ማለት ህፃኑን ለማስተኛት፣ ለማስፈንደቅ እና ሌሎችንም ጥቅሞች ለማግኘት የፍጥነት መቆጣጠሪያ እና ማስ ተካከያ ተበጅቶለታል የሚወዛወዝበትን የቆይታ መጠ ን 15 ደቂቃ ወይም 30 ደቂቃ ወይም 45 ደቂቃ እያሉ ማቀ ናበር ይችላሉ በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB ሊጫ ወቱ የሚችሉ 15 የተለያዩ ዜማዎች አሉት ምን አለፋዎት እርስዎ ሶፋዎ ላ ይ ፈልሰስ ብለው የልጅዎን ሁኔታ በሪሞት ኮንትሮል መቆ ጣጠር ብቻ ነው ህፃኑ እንዳይወድቅ /እንዳይን ሸራተት የሚያደርጉ ባለ 5 አዝ ራር ተሰኪዎች በተዘጋጀ ቀበቶ ሸብ ይደረጋል የሚሰካ የሚነቀል ኮፍያ እና ዛንዚራ ሌላው ተመራጭ ያደ ረገው ነው ከላይወደታች ቁልቁል የወረዱት አሻንጉሊቶችም ህፃኑን በሳቅ ያስፈነድቃሉ
3 in 1 Mastela Baby Bed አውቶማቲክ የልጆች ዥዋዥዌ3 in 1 Mastela Baby Bed አውቶማቲክ የልጆች ዥዋዥዌ3 in 1 Mastela Baby Bed አውቶማቲክ የልጆች ዥዋዥዌ
ETB 16,500
4 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif