tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ስልኮች እና ታብሌቶች
  3. የስልክ እና ታብሌት መለዋወጫዎች
  4. ሲም ካርዶች
  5. Huawei የስልክ እና ታብሌት መለዋወጫዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 13/06
28 እይታዎች

እስከ 758 MBPS ድረስ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የዘመናችን ምርጡ ተንቀሳቃሽ Router

+1
2
Other
ብራንድ
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
HUAWEI Mobile WiFi Elite Router / Huawei Elite 5/ WIMAX2+ የዘመናችን ምርጡ ተንቀሳቃሽ 4G Wireless Portable Router Brand :- Huawei ለአጠቃቀም ያመች ዘንድ ተች ስክሪን መመልከቻ ያለውና ያለ ሌላ ዲቫይስ እርዳታ ሁሉንም Configuration በተች ስክሪኑ በኩል መጨረስ የሚያስችል በአንድ ጊዜ እስከ 16 ሰዎች ማስጠቀም የሚችል እስከ 758 Mbps ድረስ ከፍተኛ ፍጥነት አለው በ600 Mbps download እና 150 Mbps upload የማድረግ አቅም ያለው 3,000 mAh የባትሪ አቅም ያለው በአንድ ጊዜ ቻርጅ ለ13 ሰአት የሚቆይ በስክሪኑ ላይ ሙሉ የዲቫይሱን ሲስተም ሶፍትዌር ውስጣዊ ኢንተርፌስና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን እንዲያዩ ያስችልዎታል:: ከሌሎች ራውተሮች በተለየ መልኩ lag-free ስለሆነ የተሻለ ኢንተርኔት በፍጥነት ማስጠቀም የሚችል WiFi - Isolation system ስላለው የማይፈልጉትን device disconnect ማድረግ የሚችሉበት ለአያያዝ፣ ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ ፣ፈጣን ኢንተርኔት የሚሰጥና ምርጥ እቃነቱ በብዙዎች ዘንድ የተመሰከረለት Sim- carrier unlocked ስለሆነ በኢትዮ ቴሌኮምም ይሁን በሳፋሪኮም ኔትዎርክ በፍጥነት የሚሰራ
እስከ 758 MBPS ድረስ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የዘመናችን ምርጡ ተንቀሳቃሽ Router
ETB 14,499
20 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif