አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ፅድት ያለ መኪና
Land Cruiser Double Cab , Google, 2019/11ኛ ወር
*ማንዋል ትራንስሚሽን
*ታርጋ = AAL04**( አዲሱን ታርጋ ለጥፏል)
*የተነዳው =120,000 ኪሜ ብቻ
*አውሮፓ እስታንዳርድ
*ሞተር አልፈታም
*ቀለም አልደረበም
*ሻንሲ : ግጭት ግልብጥ የለውም
*ሁሉ ነገር ፋብሪካ ,ፅድት ያለ መኪና
*ቀረጥ የቀረጠ
ዋጋ = 16ሚሊየን ( ፍተሻ / የተወሰነ ድርድር አለው)
* ቀጥታ ነው በፍጥነት ይሞከር