tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ተሽከርካሪዎች
  3. የተሽከርካሪ ክፍሎችና መለዋወጫዎች
  4. የመኪና አየር ማሽተትያ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 08/06
25 እይታዎች

Helicopter Car Fragrance

+1
አዲስ
ሁኔታ
Other Make
አድርግ
Other Model
ሞዴል
ሌላ
አይነት
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
​ CATIANPAI Helicopter Car Fragrance — ለመኪናዎ ልዩ ግርማ እና መዓዛ! ​ተራ የሆኑ የመኪና ጠረን ማሳመሪያዎች ሰልችተውዎታል? እንግዲያውስ ይህ በሄሊኮፕተር ቅርፅ የተሰራው ዘመናዊ የመኪና ሽቶ (Fragrance) ለመኪናዎ ዳሽቦርድ የተለየ ውበት ከመስጠቱ ባለፈ፣ ደስ የሚል መዓዛ እንዲኖር ያደርጋል። ​ልዩ የሚያደርጉት ነጥቦች፦ ➣ ​Solar Powered Rotation: በፀሐይ ብርሃን አማካኝነት የሄሊኮፕተሩ ምላጭ (Propeller) በራሱ እንዲሽከረከር ተደርጎ የተሰራስላለው ➣ ​Premium Design: ማራኪ እና ዘመናዊ የሄሊኮፕተር ቅርፅ ስላለው ለመኪናዎ የውስጥ ክፍል (Interior) ልዩ ድምቀት ይሰጣል። ➣ ​Long-Lasting Scent: በመኪናዎ ውስጥ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ እና መንፈስን የሚያድስ መዓዛ ይረጫል። ➣ ​Natural Essential Oils: ለጤና ተስማሚ የሆኑ የተፈጥሮ ዘይቶችን (Essential Oils) የሚጠቀም በመሆኑ ያለምንም ስጋት መጠቀም ይቻላል። ➣ ​Easy to Install: በመኪናዎ ዳሽቦርድ ላይ በቀላሉ የሚቀመጥ እና የማይነቃነቅ ጠንካራ መያዣ አለው። ዋጋ : 2000 ብር የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! Inbox Telegram : ለማዘዝ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን
Helicopter Car FragranceHelicopter Car FragranceHelicopter Car Fragrance
ETB 2,000
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ማንኛውንም ቅድሚያ ክፍያ መላክን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • ማንኛውንም የሚገዙትን እቃ ይመልከቱ እና የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ሁሉንም ሰነዶች ያረጋግጡ እና እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif