ኒው ፖይንት የቀይ ሸክላ ፋብሪካ በኢትዮጵያ ምድር በቀን ከ150 ሺህ በላይ የቀይ ሸክላዎችን ያመርታል። በመሆኑም በአንዳንድ ሀገሪቷ አከባቢዎች ምርታችንን በተፈለገው አቅም ማዳረስ አልተቻለም ። ይሁን እንጂ ድርጅታችንም ይህንን ችግር ከግምት ውስጥ በማስገባት አዳዲስ ደንበኞችን ምርታችንን ተረክባችሁ እንድታከፋፍሉ የተለያዩ ድጋፎችን ያዘጋጀ በመሆኑ ፍላጎቱ እና በስራው ላይ ላላቹ ድርጅቶች ይህንን ዕድል እንድተጠቀሙበት ስንል በደስታ ነው