tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የግንባታ እቃዎች እና አቅርቦቶች
  4. ቲሌቶች
  5. Stone ቲሌቶች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
2 እይታዎች

ዴክራ ባለ አሸዋ ቆርቆሮ

+1
የጣሪያ ንጥረ ነገሮች
አይነት
ሌላ
ማረጋገጫ ንጥረ ነገር
4mm
የጣሪያ ወፍራም
138cm
የሰርግ ርዝመት
40cm
የሰርግ ስፋት
ሌላ
ውጫዊ ሽፋን ንጥረ ነገር
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
XQV8+9Q2, Addis Ababa, Ethiopia
Open
• ሰኞ - ቅዳሜ, 08:30-17:30
የቤትዎ አክሊል — ፕሪሚየም ጥቁር ስቶን-ኮትድ ቆርቆሮ! ቤትዎን ሲገነቡ ጥራት ላይ እንደማይደራደሩ እናውቃለን። ለዛም ነው የአማን ዞን ትሬዲንግ ኩራት የሆነውን፣ ለቤትዎ ግርማ ሞገስ እና ዘላቂ ጥበቃ የሚሰጠውን ፕሪሚየም ጥቁር ስቶን-ኮትድ የጣሪያ ቆርቆሮ ይዘንላችሁ የመጣነው! የምርቱ ልዩ መገለጫዎች፦ ድንቅ ውበት፦ የትኛውንም ቤት እጅግ ዘመናዊ እና ማራኪ የሚያደርግ ጥቁር ስቱኮ ዲዛይን። ለአየር ንብረት የማይበገር፦ ከከባድ ዝናብ፣ ከፀሐይ ሐሩር እንዲሁም ከዝገት ሙሉ በሙሉ የተጠበቀ። ድምፅ የማይሰማ፦ በዝናብ ጊዜ የቆርቆሮ ጩኸት ሰላምዎን እንዳይነሳ ተደርጎ በድንጋይ ፍርፋሪ (Stone coated) የተሰራ። አቅራቢ፦ አማን ዞን ትሬዲንግ (Aman Zone Trading) አሁኑኑ ይደውሉልን፣ ህልምዎን እውን የሚያደርገውን የጣሪያ ምርጫ በእጃችሁ ያስገቡ! ለማዘዝ በስልክ ቁጥር፦ አዲስ አበባ ፣ ገርጂ መብራት ኃይል በውስጥ መስመር ለማነጋገር፦ "ግንባታዎን የሚያዘምን - አማንዞን" #አማንዞን #amanzonetrading #roofing #tiles #Ethiopia
እውቂያ አሳይ
ዴክራ ባለ አሸዋ ቆርቆሮዴክራ ባለ አሸዋ ቆርቆሮ
ETB 2,650
ይለዋወጣል
1 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif