tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. አገልግሎቶች
  3. ግንባታ እና የሙያ አገልግሎቶች
  4. Pool አገልግሎቶች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 3 ሰዓቶች በፊት
2 እይታዎች

Tempereb Glass 10mm

+1
የበር እቃ መጫን
አይነት
ሙቢና መስታወት እና አልሙኒየም ስራዎች (mubina Glass & Aluminum Solution) ​ቤትዎ ወይም ቢሮዎ በዘመናዊ የቴምፐርድ (Tempered) እና ፍሬምለስ (Frameless) መስታወት ስራዎች ውበት እንዲኖረው ይፈልጋሉ? እንግዲህ በትክክለኛው ቦታ ላይ ኖታል! ​እኛ ባለሙያዎቹ ለጥራት እና ለውበት ቅድሚያ በመስጠት የሚከተሉትን አገልግሎቶች በብቃት እንሰጣለን፦ ​ፍሬምለስ እና ቴምፐርድ መስታወቶች (Frameless & Tempered Glass Works): ለቢሮ ክፍልፋዮች፣ ለሱቅ ፊት ለፊት (Storefronts)፣ ለሻወር ቦክሶች እና ለበረንዳዎች የሚሆን ከፍተኛ ጥራት ያለው ቴምፐርድ መስታወት አቅርቦትናገጠራል። ​አልሙኒየም ስራዎች: LTZ፣ ስላይዲንግ (Sliding)፣ ከርቲን ዎል (Curtain Wall) እና ሌሎችም ዘመናዊ የአልሙኒየም ስራዎች። ​ሌሎች ተጨማሪ አገልግሎቶች: ክላዲንግ (Cladding) እና ፑል ፒት (Pool Pit) ስራዎች። ​አድራሻችን: አዲስ አበባ፣ ሳሪስ አቦ ወደ ባንኩ በሚወስድ መንገድ ከሊባንክ አጠገብ። በከተማችን በየትኛውም ቦታ ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት እንሰጣለን! ​ጥራቱን በጠበቀ መልኩ በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ጋር መስራት ከፈለጉ አሁኑኑ ይደውሉልን፦ ​ +
እውቂያ አሳይ
Tempereb Glass 10mm
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ሰውየው እምነት ማምን እንደሚቻል ለማረጋገጥ አስተያየት ያረጋግጡ
  • የስራ ክልል እና ክፍያ ላይ ድምር ያርጉ
  • በደህንነት ያለው የህዝብ ቦታ ውስጥ በሰውነት ይገናኙ
frame_left.gif