tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. መዝናኛዎች እና እንቅስቃሴዎች
  3. መጽሃፍትና የጠረጴዛ ጨዋታዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 9 ሰዓቶች በፊት
3 እይታዎች

ነገ ሳይሆን፣ዛሬ አዲስ መጽሐፍ

+1
አዲስ
ሁኔታ
መጽሐፍት
አይነት
ራስን ማግዛብ
አይነት
ያለማህደር
ዕድሜ ደረጃ
73
የገፆች ብዛት
2022
የህትመት አመት
ኢ-መጽሐፍ
ቅርጸት
“ነገ ሳይሆን፣ ዛሬ” ከዚህ ዙር በስተጀርባ ያለውን እውነት የሚመረምር ቀላል፣ ሞቅ ያለ እና ሐቀኛ የግል እድገት መጽሐፍ ነው። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የሚያገኙት፦ ማዘግየት ሁልጊዜ ስንፍና እንዳልሆነ፣ ከጀርባው ፍርሃት፣ ግራ መጋባት ወይም ጫና ሊኖር እንደሚችል አእምሮ ብዙ ሲያስብ የሚፈጠረው “የዝግጅት ወጥመድ” እና ማሰብ ከማድረግ እንዴት እንደሚለይ “በቂ አይደለሁም” የሚለው ስሜት እና ራስን ከሌሎች ጋር ማወዳደር የሚፈጥረው ጫና የራስን እቅድ ትቶ ሌሎችን ማስቀደም በእድገታችን ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ መረጃ መፈለግ እና እርምጃ መውሰድ መካከል ያለው ልዩነት ትንሽ መጀመር፣ ፍጹም ሳይሆኑ መቀጠል እና ከወደቁ በኋላ እንደገና መጀመር ወደ አሮጌ ልማድ የምንመለስበት ምክንያት እና ለራስ የሰጡትን ቃል መጠበቅ “ከኋላ እንደቀረን” ሲሰማን ተስፋ ሳይቆርጡ መቀጠል፣ እና አንድ ቀን ብቻ ሳይሆን አዲስ መንገድ መገንባት እያንዳንዱ ምዕራፍ “እኔ የተማርኩት” በሚል የደራሲዋ የግል ተሞክሮ እና “ለእናንተ ትንሽ ጥያቄዎች” በሚሉ የራስ-ነጸብራቅ ጥያቄዎች ይቀርባል። ይህ መጽሐፍ ሕይወታችሁን በአንድ ቀን ለመቀየር አይሞክርም። አንድ እርምጃ ብቻ እንድትወስዱ ይጋብዛችኋል። ለማን ተስማሚ ነው? ብዙ እያሰቡ ለመጀመር ለሚቸገሩ፣ ራሳቸውን ከሌሎች ጋር ለሚያወዳድሩ፣ ወይም “በቂ አይደለሁም” ከሚል ስሜት ጋር ለሚታገሉ ሁሉ።
እውቂያ አሳይ
ETB 399

ETB 300

≥ 2 ቁርጦች
4 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif