tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. መዝናኛዎች እና እንቅስቃሴዎች
  3. መጽሃፍትና የጠረጴዛ ጨዋታዎች
  4. የፎቶ መጽሐፍት
አዲስ አበባ, ቦሌ, 08/06
1 እይታዎች

Book for Sale

+1
አዲስ
ሁኔታ
መጽሐፍት
አይነት
ራስን ማግዛብ
አይነት
92
የገፆች ብዛት
2018
የህትመት አመት
ኢ-መጽሐፍ
ቅርጸት
አብዛኛው ሰው ሕይወቱን በዕድል ሰበብ ይኖራል። ሲሳካለት "ዕድለኛ ነኝ" ይላል፤ ሲወድቅ "ዕድሌ አልሆነም" ብሎ እጁን ይሰጣል። ይህ የደካማ አስተሳሰብ ነው። እውነታው ግን ይህ ነው፦ ውጤት በአጋጣሚ አይፈጠርም፤ በአስተሳሰብ፣ በውሳኔ እና በተከታታይ የዲሲፕሊን እርምጃ ይገነባል። ይህ መጽሐፍ ለፈጣን ስኬት ወይም ለባዶ ተስፋ አይደለም። የምቾት ቀጠናህን ሰብሮ፣ አስተሳሰብህን ለውጦ፣ ውጤትን በግድ እንድትፈጥር የሚያስገድድህ መመሪያ ነው። በእነዚህ ገጾች ውስጥ የምታገኘው የሚያነቃቃ ንግግር አይደለም፤ ገደቦችህን እንድትገጥም እና የራስህን ዕድል እንድትፈጥር የሚገፋፋህ የማንቂያ አሁን ጥያቄው አንድ ነው፦ ዕድል እስኪመጣ ትጠብቃለህ? ወይስ አእምሮህን ቀርጸህ የራስህን ውጤት መፍጠር ትጀምራለህ? "አእምሮዬ ከዕድሌ በላይ ነው" መጽሐፉን ይግዙት (pdf091XXXXXXX
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif