የፊትዎ ወይም የሰውነትዎ ጠባሳዎች አሳስበዎታል?
ይህ በጥራት የተዘጋጀ Advance Scar Gel አዳዲስ እና የቆዩ የሰውነት ላይ ጠባሳዎችን፣ የብጉር ማጠቆሮችን እና የታሸጉ/የተሰፉ ቦታዎችን ለማለስለስ እና ለማጥፋት የተሰራ አስተማማኝ መፍትሄ ነው!
የሚሰጣቸው ጥቅሞች:
የብጉር ጠባሳ እና ማጠቆር፡ ከብጉር በኋላ የሚቀሩ ጥቁር ነጠብጣቦችን ያጠፋል።
የቀዶ ጥገና እና የቁስል ጠባሳ፡ ከቀዶ ጥገና (C-section)፣ ከቀዶ ቁስል ወይም ከቃጠሎ የተፈጠሩ ጠባሳዎችን ያቀልጣል።
የቆዳ መወጠር (Stretch Marks)፡ በወሊድ ወይም በክብደት መለዋወጥ የመጡ የቆዳ መወጠር ምልክቶችን ይቀንሳል።
ቆዳን ማለስለስ፡ የደረቁ እና የጠነከሩ ጠባሳዎችን አሊስልሶ ከቆዳዎ ቀለም ጋር እንዲዋሃዱ ያደርጋል።
አጠቃቀም:
ጠባሳው ያለበትን ቦታ በደንብ ካጸዱ በኋላ በትንሹ ቀብተው በክብ ቅርፅ በቀስ ብለው ማሳጅ ያድርጉት።
ለተሻለ ውጤት በቀን 2 ጊዜ (ጠዋት እና ማታ) አዘውትረው ይጠቀሙ።
ለሁሉም አይነት ቆዳ የሚሆን (Safe for all skin types)።