የድሮ እና አዲስ ጠባሳዎችን፣ የሰርጀሪ (የቀዶ ጥገና) እና የተቃጠለ ቆዳ ምልክቶችን ለማጥፋት በህክምና የተረጋገጠ ድንቅ የሲሊኮን ጄል!
ዋና ዋና ጥቅሞች፡
Scar Reduction: አዳዲስና የቆዩ ጠባሳዎችን በማለስለስ እና ከቆዳ ጋር በማስተካከል ምልክታቸውን ያጠፋል።
Reduces Redness & Itching: የጠባሳ መቅላት፣ የማከክ እና የማቃጠል ስሜትን ወዲያውኑ ያረጋጋል።
Invisible Barrier: ግልጽ (Transparent) እና የማይያዝ በመሆኑ ከላይ ሜካፕ ወይም የፀሐይ ክሬም ለመቀባት ይመቻል።
Dermatologist Recommended: የቆዳ እና የፕላስቲክ ሰርጀሪ ሀኪሞች ቀዳሚ ምርጫ የሆነ።
ለማን ይስማማል?
የቀዶ ጥገና፣ የጉዳት ወይም የተቃጠለ ጠባሳ ላላቸው
የፊት እና የሰውነት ጠባሳ ምልክትን ማጥፋት ለሚፈልጉ
መጠኑ፡ 20g (0.71 oz)
100% ኦሪጅናል እና አስተማማኝ!
Price :- 4800bir