ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ውበት እና የግል እንክብካቤ
የሰውነት እንክብካቤ
Balm የሰውነት እንክብካቤ
Aveeno Baby Eczema Care Nighttime Balm
አዲስ አበባ, ቦሌ, 08/05
7 እይታዎች
Aveeno Baby Eczema Care Nighttime Balm
+1
የሰውነት ክሬሞች እና ወተሎች
አይነት
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
ሽታ የሌለው
ሽታ
ሙሉ ሰውነት
የሰውነት ክፍል
ሁሉም የቆዳ አይነቶች
የቆዳ አይነት
የፕላስቲክ ታንቆ
መልበሻ
መላኪያ
አሳይ 1 አማራጮች
በሀገር ውስጥ
1-5 ቀን
ETB 100 - 500
አማራጮችን ደብቅ
የሱቅ አድራሻ
አሳይ
አዲስ አበባ • ቦሌ
Bole Arabsa Cherkos Square
Around Cherkos Square Block No. 660/1st Floor
Open
• ሰኞ - እሑድ, 08:00-20:30
ደብቅ
Aveeno Baby Eczema Care Nighttime Balm ምንም አይነት ኬሚካላዊ ስቴሮይድ የሌለበት (Steroid-free) ) አዲስ ለተወለዱ ህፃናት (ከተወለዱ ከሁለተኛው ቀን ጀምሮ) ለመጠቀም ደህንነቱ የተጠበቀና ለህፃናት ቆዳ በጣም ለስላሳና በቆዳ ሀኪሞች የሚመከር ምርት ሲሆን ለአለርጂ መከላከያ (eczema) ፣ ደረቅ እና የሚያሳክክ ቆዳ እንዲሁም የቆዳ መቆጣትና መቅላትን ለማስታገስ ደረቅ ቆዳን ለማርጠብ የተዘጋጀ የሌሊት ቅባት (nighttime balm) ነው። ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች Colloidal Oatmeal፦ የቆዳ እርጥበት ለረጅም ሰዓት ጠብቆ በማቆየት ማሳከክና መቆጣትን ያስታግሳል Ceramide፦ የቆዳን ተፈጥሯዊ የመከላከል አቅም ያጠናክራል Fragrance-Free፦ ሽታ የሌለው ስለሆነ ቶሎ ለሚቆጣ ቆዳና ለህፃናት ስስ ቆዳ ተስማሚ ነው አጠቃቀሙ በየቀኑ ወይም ቆዳቸው በደረቀ ቁጥር መቀባት ይቻላል ህፃኑን ለብ ባለ ውሃ ካጠቡት በኋላ ቆዳው ሳይደርቅ ቢቀቡት እርጥበቱን ለመጠበቅ ይረዳል በሚፈለገው የቆዳ ክፍል ላይ በተለይም ከመተኛታቸው በፊት በቀስታ ማሳጅ እያደረጉ መቀባት ይመከራል Made In: Canada Net Wt: 311g + + Telegram: Hayu Cosmetics/ሀዩ ኮስሞ Address: Bole Arabsa Cherkos Block 660/ቦሌ አራብሳ ጨርቆስ አደባባይ ብሎክ 660/1ኛ ፎቅ
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ቅናሽ ያቅርቡ
ETB 5,500
ደውለኝ ተወካይ
Hayu Cosmetics
1+ ዓመታት በ Jiji ላይ
መጨረሻ የታየበት 3 ቀናት በፊት
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ