tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. እንክብካቤ እና መመገብ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 14/05
1 እይታዎች

Mastela Deluxe Portable Swing With Music

+1
አዲስ
ሁኔታ
ሌላ
አይነት
MASTELA DELUXE PORTABLE SWING WITH MUSIC የህፃኑን ንቃት በእጥፍ የሚጨምሩ በርካታ ዜማዎችን ያካተተ ህፃኑን በኤሌክትሪክ ጉልበት ( በቻርጅ) ወይም በባትሪ ጉልበት ከ 5ቱ በፈለጉት ፍጥነት ማወዛወዝ ይችላል የፈለጉትን ያህል ደቂቃዎች ሞልታው መጠቀም ይችላሉ - ዲጂታል ነው ከላይ ወደታች የተንጠለጠሉት አሻንጉሊቶች ለህፃኑ ልዩ ስሜት ይፈጥራሉ ልጅዎን ወደ አሰኘዎ ቦታ ወስደው ማጫዎት እንዲቻልዎ በቀላሉ መተጣ ጠፍ የሚችል ነው እጥፍጥፍ ብሎ ፍላት ስለሚሆን እንደሌሎች እቃ የት ላስቀምጠው የሚል ሀሳብ አይረብ ሽዎትም አነስተኛ ቦታ ላይ መቀመጥ ይችላል መደገፊያው ወደ ኋላ እና ወደፊት ይለጠጣል ይህ ደግሞ ህፃኑን በእድሜው ልክ እንዲጠቀምበት ይረዳል ልጆን በምቾት አቅፈው የሚይዙ ቤልቶች ተበጅተውለታል የመሸከም እቅም 11 kg i ይህን ልዩ እቃ ለልጆ በመሸመት እርሶ ስራዎን ያለ ሀሳብ ይከውኑ 9700 ብር
Mastela Deluxe Portable Swing With MusicMastela Deluxe Portable Swing With Music
ETB 9,700
የተሰኘ ዋጋ
1 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif