tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. እንክብካቤ እና መመገብ
  4. የህፃናት ጎድጓዳ ሳህኖች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 4 ሰዓቶች በፊት
2 እይታዎች

All in One Baby Feeding Essential Set የሕፃናት መንከባከቢያ ጥቅል

+1
Other
ብራንድ
የህፃናት ስጦታ ስብስቦች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ሰማያዊ, ሐምራዊ
ቀለም
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
ህፃናት ተጨማሪ ምግብ መመገብ በሚጀምሩበት ወቅት በጣም ጠቃሚ የሆኑ ዕቃዎችን በአንድ ጥቅል የያዘ እኛ ጋር ያገኙታል ስጦታ ለመስጠት ተመራጭ ነዉ። በጥቅሉ ውስጥ የሚካተቱት፦ -Feeding Bottles (የህፃን መመገቢያ ጡጦዎች) ለወተት፣ ውሃ ወይም ሌሎች ፈሳሽ ምግቦች መመገቢያ። -Micro Feeder (የፍራፍሬ እና ለስላሳ ምግብ መመገቢያ) ህፃኑ ፍራፍሬና ሌሎች ለስላሳ ምግቦችን ያለ መታነቅ አደጋ እንዲለማመድ ይረዳል። -Spoon & Fork (ማንኪያ እና ሹካ) ህፃኑ በራሱ መመገብን እንዲለማመድ የሚያግዙ የመመገቢያ ዕቃዎች። - Suction Bowl with Lid (ከክዳን ጋር የሚጣበቅ ሳህን) ከጠረጴዛ ጋር ተጣብቆ ስለሚቆይ በቀላሉ እንዳይገለበጥ ይረዳል። -Training Cup (የልምምድ መጠጫ ኩባያ) ህፃኑ ከጡጦ ወደ ኩባያ መጠጣት እንዲለማመድ ይረዳል። -Bottle Brush (የጡጦ ማጽጃ ብሩሽ) የመመገቢያ ጡጦዎችን በንጽህና ለማጽዳት የሚያገለግል። -Rattle Toy (የድምፅ መጫወቻ) ህፃኑ ሲያንቀሳቅሰው ድምፅ የሚያወጣ መጫወቻ ሲሆን የእጅና የዓይን ቅንጅት እንዲያድግ ይረዳል። -Teether (የጥርስ ማሳከኪያ) ጥርስ በሚወጣበት ጊዜ የሚሰማውን ማሳከክና ህመም ለማሳነስ ይረዳል። - Soother/Pacifier with Clip (ፓሲፋየር ከክሊፕ ጋር) ህፃኑን ለማረጋጋትና የመጥባት ፍላጎቱን ለማሟላት የሚረዳ፣ ከክሊፕ ጋር ስለሚመጣ እንዳይጠፋ ወይም እንዳይወድቅ ይጠቅማል። በነፃ ያሉበት እናደርሳለን Free Delivery
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif