tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. እንክብካቤ እና መመገብ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 14/05
1 እይታዎች

6 in 1 Multifunctional Roc King Chair and Bed

+1
1
አዲስ
ሁኔታ
ሌላ
አይነት
6 in 1 multifunctional roc king chair and bed የብዙ ሞደርን እናቶችን ፍላጎት ያ ሟላ ድንቅ ዕቃ ይህ ዕቃ 6 አገልግሎት ይሰጣል ልጅዎን ከአራስነት እስከ 3 አመ ት አንደላቆ በምቾት ያሳድጋል የመሸከም አቅሙ ከፍተኛ ሲሆን እስከ 18 ኪሎ ግራም መሸከም ይችላል እንደ አልጋ ሆኖ ያገለግላል ፣ ሲ ፈልጉ አልጋዎ አጠገብ አድርገ ው አለያም ከላይ ያለውን ብቻ አ ንስተው አልጋዎ ላይ አድርገው ማስተኛት ይችላሉ በፈለጉ ጊዜም እንጀ ባስኬት ይ ዘው ይንቀሳቀሳሉ ህፃኑን መመገብ ሲፈልጉም እዚ ያው ላይ መመገብ ይችላሉ ከላይ የተንጠለጠሉ አሻንጉሊቶ ችም ህፃኑን ያዝናናሉ በፈለጉት ሳይድ የተለያዩ ዜማዎ ችን የምታጫውት ቦክስም ታክ ሎበታል አልጋው ቁመቱ በፈለጉት መልኩ ማጠር እና መርዘም ይችላል የህፃኑን ምቾት ጠብቀው ጥሩ እ ንቅልፍ እንዲያገኝ የሚያደርግ ወ ፍራም ፍራሽ ተጨምሮለታል ህፃኑን ሰላም የሚነሱ ቢንቢ እና መሰል ተህዋሳትን የሚከላከል አ ጎበርም ( ዛንዚራ ) ታክሎበታል ህፃኑን ለማጫዎትም ሆነ ለማባ በል ማኑዋሊ ወደ ፊት እና ወደ ኋላ ይነቃነቃል ህፃኑ እድሜው ከፍ ሲልም እንደ ወንበር ያገለግላል ዋጋ 13500 birr
6 in 1 Multifunctional Roc
 King Chair and Bed6 in 1 Multifunctional Roc
 King Chair and Bed
ETB 13,500
1 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif