tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. እንክብካቤ እና መመገብ
  4. የሕፃን መታጠቢያ ገንዳ
  5. Foldable የሕፃን መታጠቢያ ገንዳ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 6 ሰዓቶች በፊት
55 እይታዎች

6 in 1 Foldable Baby Bath Tub Set With Folding Washing Machine

+1
2
Other
ብራንድ
መታጠቢያ ገንዳዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ግራጫ, ነጭ
ቀለም
BPA ነፃ ፕላስቲክ
ንጥረ ነገር
ሌላ
እድሜ
ሕፃናት ምጥፍ መታጠቢያዎች
የመታጠቢያ ገንዳ ንዑስ አይነት
6 in 1 Foldable Baby Bath Tub Set with folding washing machine Smart Mom’s Choice 6 -በ -1 ተጣጣፊ የልጆች ራሱ ማጠቢያው ተጣጣፊ ጆግ 2 ተጣጣፊ ባልዲ ማስተኛ ወንፊት ተጣጣፊ ማጠቢያ ማጠቢያ – የአስተዋይ እናቶች ምርጫ! ልጅዎን ሲያጥቡ ደስታኛ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ቀላል ያድርጉ! ከፍተኛ ቦታ የሚይዙ ማጠቢያዎች ከዚህ በኋላ አያስፈልጉም – ይህ በቀላሉ ተጣጣፊ፣ተንቀሳቃሽና እና ቦታ ቆጣቢ ማጠቢያ ለዘመናዊ እናቶች ከከፍተኛ ጥራት ጋር ቀርቦለዎታል! ለምን እናቶች ይወዱታል? 6-አይነት-መሳሪያዎች የተካተቱበት – ማጠቢያ + ባልዲ + የውሃ መቅጃ እና ልጁ ቆሻሻ እንዳይነካው ተደራቢ መረብ ምቹ እና አስተማማኝ – ለሕፃን ቆዳ ተስማሚ እና የማይንሸራተት ተጣጣፊ መሆኑ – ቦታ የማይይዝ፣ ለመሸከም ቀላል፣ በጉዞ ጊዜም መጠቀም የሚችሉት በከፍተኛ ጥንካሬ የተሰራ – ግፊትን ይቋቋማል፣ ረጅም የቆይታ ጊዜ አዲስ ከተወለዱ እስከ ታዳጊ ሕፃናት ተስማሚ! በቤትም ሆነ በጉዞ – የልጅዎ ምቾት ሁሌ ከእርስዎ ጋር ነው
እውቂያ አሳይ
6 in 1 Foldable Baby Bath Tub Set With Folding Washing Machine
ETB 14,000
5 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif