tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. እንክብካቤ እና መመገብ
  4. የጡት ጫፎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 9 ሰዓቶች በፊት
7 እይታዎች

3-in-1 Silicone Baby Bottle Cleaning Brush Set - የጡጣ ማጠቢያ

+1
Yoomi
ብራንድ
የቧንቧ ብሩሽዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ብርቅ ቀለም
ቀለም
ሲሊኮን
ንጥረ ነገር
ብሩሽ ስብስብ
የጠርሙስ ብሩሽ ንዑስ አይነት
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1 ቀን
ነፃ
[የልጅዎን የባምቦሎ ንጽህና በዘመናዊ መንገድ ይጠብቁ! ባክቴሪያን የማይመግብ እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል የሲሊኮን ብሩሽ ስብስብ!] ባምቦሎዎችን በደንብ አጥቦ ለማጽዳት ተራ ብሩሽዎች ወይም ስፖንጅዎች በቂ አይደሉም። ይህ የ 3 በ 1 ስብስብ ሁሉንም የባምቦሎ ክፍሎች እና ጠባብ ቦታዎች ድረስ ገብቶ ለማጽዳት እንዲችል ተደርጎ ተዘጋጅቷል። በጥቅሉ ውስጥ የሚካተቱት (What's Included): Large Bottle Brush: የባምቦሎውን ውስጠኛ ክፍል እና የታችኛውን ማዕዘን በደንብ ለማጽዳት የሚያስችል ተጣጣፊ ብሩሽ። Nipple Brush: የባምቦሎውን የጡት ጫፍ (Teat) ሳይቀድ በጥንቃቄ ለማጽዳት የተሰራ መካከለኛ ብሩሽ። Straw Cleaner: የውሃ መጠጫ ቀጫጭን ቧንቧዎችን (Straws) ለማጽዳት የሚረዳ ቀጭን ብሩሽ። ዋና ዋና ጥቅሞች (Key Features): Food Grade Silicone: ለጤና ምንም አይነት ጉዳት ከማያመጣ እና ሽታ ከሌለው ሲሊኮን የተሰራ። Durable & Safe: ከስፖንጅ በተቃራኒ በቀላሉ አይበላሽም፣ አይቀደድም እንዲሁም ባምቦሎውን አይጫጭርም። Quick Drying: ውሃ ስለማይይዝ ቶሎ ይደርቃል፣ ይህም የባክቴሪያ መራባትን ይከላከላል።
ETB 1,300
17 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif