ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
እንክብካቤ እና መመገብ
3 in 1 Mastella Deluxe Multi-Functional Basinet
1/2
አዲስ አበባ, ቦሌ, 14/05
1 እይታዎች
3 in 1 Mastella Deluxe Multi-Functional Basinet
+1
አዲስ
ሁኔታ
ሌላ
አይነት
3 in 1 Mastella Deluxe Multi-Functional Basinet ሁሉንም አውቶማቲክ ዥዋዥዌዎችንያስናቀ አስተማማኝ እቃ የመሸከም አቅሙ ከፍተኛ 18 ኪግ እስከ 3 አመት ላሉ ህፃናት በእድሜ. ደረጃቸው የሚያገለግል ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ አልጋነት ያገለግላል ህፃኑ ለአቅመ መቀመጥ ሲደርስ እንደ መቀመጫነትም የሚያገለግል በ 5 አይነት የፍጥነት መጠን የሚወዛወዝ ይህ ማለት ህፃኑን ለማስተኛት፣ ለማስፈንደቅ እና ሌሎችንም ጥቅሞች ለማግኘት የፍጥነት መቆጣጠሪያ እና ማስተካከያ ተበጅቶለታል የሚወዛወዝበትን የቆይታ መጠን 15 ደቂቃ ወይም 30 ደቂቃ ወይም 45 ደቂቃ እያሉ ማቀናበር ይችላሉ በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB ሊጫወቱ የሚችሉ 15 የተለያዩ ዜማዎች አሉት ምን አለፋዎት እርስዎ ሶፋዎ ላይ ፈልሰ ስ ብለው የልጅዎን ሁኔታ በሪሞት ኮንትሮል መቆጣጠር ብቻ ነው ህፃኑ እንዳይወድቅ /እንዳይንሸራተት የ ሚያደርጉ ባለ 5 አዝራር ተሰኪዎች በተዘጋጀ ቀበቶ ሸብ ይደረጋል የሚሰካ የሚነቀል ዛንዚራም ሌላው ተመራጭ ያደረገው ነው 15,000 birr
096XXXXXXX
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ቅናሽ ያቅርቡ
ETB 15,000
ደውለኝ ተወካይ
SODERE MARKET
1+ ዓመታት በ Jiji ላይ
በተለምዶ በአንድ ሰዓት ውስጥ መልስ ይሰጣል
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
1 አስተያየት
ሁሉንም ይመልከቱ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ