tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ፋሽን
  3. የጨቅላና ሕፃናት ፋሽን
አዲስ አበባ, ቦሌ, 21/03
13 እይታዎች

የልጆች መማሪያ ወንበር እና ጠረጴዛ

+1
Children Study set
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ብርቅ ቀለም
ቀለም
የልጆች መማሪያ ወንበር እና ጠረቤዛ ይደውሉ ባሉበት በነፃ እናድርሳለን እቃ ማስቀመጫ መደርደሪያ ያለው ቦታ የማይይዝ ቀላል እና ምቹ ቁመታቸው እንደልጆቹ ቁመት ማጠርና መርዘም የሚችል ልጆችዎን ካሁኑ ለትምህርት፣ ለንባብ እና ለእውቀት ቅርብ እንዲሆኑ ከፈለጉ ይሄንን መጽሃፍ መደርደሪያ ያለው ጠረጴዛና ወንበር በስጦታ ያበርክቱላቸው ጠረፔዛው እና ወንበሩ እንደልጆቹ ቁመት ማስረዘምና ማሳጠር የሚችሉት ነው ሲሆን ከ 8 እስከ 16 አመት ለሚሆኑ ልጆች የሚሆን ነው በgolden distance design መሰራቱ ደሞ የልጆችን አቀማመጥ ለጀርባቸው ምቹ ያደርገዋል። ቁመቱን ለማሳጠርና ለማስረዘም ቀላል መሆኑ ደሞ ተመራጭ ያደርገጉ።
የልጆች መማሪያ ወንበር እና ጠረጴዛ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif