tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ፋሽን
  3. የጨቅላና ሕፃናት ፋሽን
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 20 ሰዓቶች በፊት
5 እይታዎች

የልጆች ከፍ ያለ የመመገቢያ ወንበር

+1
TODDLER SEAT
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ብርቅ ቀለም
ቀለም
MASTELLA BOOSTER TO TODDLER SEAT Grow With Comfort – From Baby to Big Kid! Designed to keep your little one safe, comfy, and happy at every mealtime! ማስቴላ የልጆች ከፍ ያለ መመገቢያ ወንበር ከትልቅ ወንበር ጋር መታሰር የሚችል የሚወዱት ልዩ አገልግሎቶች አሉት 2-በ– 1 ድዛይን- መመገቢያና መቀመጫ መሆኑ! ለአጠቃላይ ለልጁ ደህንነት አስተማማኝ ቀበቶዎች ያሉት ለማፅዳትና ለመወልወል ምቹ የሆነ ማቴሪያል– ምክንያቱም እናቶች ንፁህ ነገር ስለሚገባቸው ቁመቱ ማጠርና መርዘም የሚችል እንድሁም መመገቢያው በቀላሉ መነሳት የሚችል(ቪዲዮውን ይመልከቱ) ተወዳጅ ከለር– ስታይሊሽ፣ዘመናዊ እና በእናቶች የተመሰከረለት! ተጣጣፊ እና ቀላል – ለጉዞ እና ለቀን ከቀን አገልግሎት ምቹ ለመመገቢያ፣መጫዎቻ እንድሁም ለመማሪያ አሪፍ እና ተመራጭ! ለልጅዎ ደህንነቱ የተጠበቀ የደስታ ዙፋን ይሸልሙት! የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ባሉበት እናደርሳለን!
እውቂያ አሳይ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif