ይህ የህፃን ፒያኖ የአካል ብቃት ጨዋታ ጂም ምንጣፍ የቅድመ ልጅነት እድገትን በአስደሳች እና በማነቃቃት በጨዋታ መልክ ለመደገፍ የተሰራ ነው ለስላሳ ምቹ የሆነ ምንጣፍ አለዉ የተንጠለጠሉ አሻንጉሊቶች እና የልጅዎን ስሜት የሚቀሰቅሱ በቀለማት ያሸበረቁ ምስሎችን ያካትተታል ፒያኖው ሲመታ ወይም ሲጫኑት ሙዚቃን እና ድምጾችን ያወጣል ልጆች የመስማት የመነካካት የተለያዩ ክህሎቶችን የሚያዳብሩበት ::
- በነፃ ያሉበት እናደርሳለን Free Delivery