tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ፋሽን
  3. የጨቅላና ሕፃናት ፋሽን
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 57 min ago
25 እይታዎች

Delux Baby Bather አራስ ልጆችን ማጠቢያ

ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
Edenamol
አሁን ክፈት
• ሰኞ - ቅዳሜ, 08:45-12:45
አዲስ አበባ • አራዳ
4kilo
አሁን ክፈት
• ሰኞ - እሑድ, 08:00-14:00
አዲስ አበባ • የካ
Megenagna
አሁን ክፈት
• ሰኞ - እሑድ, 08:00-14:00
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Mexico
አሁን ክፈት
• ሰኞ - ቅዳሜ, 09:00-18:00
ብዙ እናቶች አራስ ልጆችን ለማጠብ ይቸገራሉ? እንዴት ማጠብ እንዳለባቸው ብቻ ሳይሆን ምንስ ጋር የት ስ ጋር አድርገው ክንዳቸው ሳይዝል በፍጥነት ዘና ፈታ ብለው ማጠብ ይመኛሉ ታዲያ ይች ማጠቢያ እነዚህን ሁሉ ችግሮች ያስዎግዳል እጅግ ቀላል ከመሆኗ ጋር ለ አጠቃቀምም ቀላል ነው የትም ቦታ አድርገው ማጠብ ይችላሉ የተሰራው ውሃ ከማይቋጥር ጥሬ እቃ ስለሆነ ህፃኑ በውሃ አይነከርም ወደ ኋላ በሶስት አይነት ዲግሪ ስለሚዘረጋ ህፃኑን በፈለጉበት ከፍታ ማጠብ ያስችልዎታል አጥበው ካጠናቀቁ በኋላ ፀሃይ ለማሞቅ ታፋዎ/ጭንዎ ላይ ማድረግ አይጠበቅም በዚሁ እቃ መጠቀም ይችላሉ እጥፍጥፍ አድርገው ያሻዎ ቦታ ማስቀመጥ ይችላሉ ከ 0 - 6 ወር ላሉ ብቻ ለስጦታ ተመራጭ
እውቂያ አሳይ
Delux Baby Bather አራስ ልጆችን ማጠቢያDelux Baby Bather አራስ ልጆችን ማጠቢያ
ETB 3,200
4 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif