tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ፋሽን
  3. የጨቅላና ሕፃናት ፋሽን
አዲስ አበባ, ቦሌ, 19 ሰዓቶች በፊት
29 እይታዎች

Baby Safety Head Protector Helmet for Kids የሕፃናት የራስ / ጭንቅላት መከላከያ

+1
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ብርቅ ቀለም
ቀለም
ለስላሳ እና ቀላል ክብደት ያለው የህፃን የራስ/የጭንቅላት የደህንነት መጠበቂያ ታዳጊዎች በሚራመዱበት ወይም በሚጫወቱበት ጊዜ በሚውድቁበት ግዜ ለመከላከል የተሰራ ። ከፍተኛ ምቾት እና ደህንነት ሲባል የጥጥ ጨርቅ የተሰራ። ከ 6-36 ወራት ለሚሆኑ ህፃናት የሚሆን ቁሳቁስ፡ ጥጥ + ለስላሳ ኢቪኤ/ላስቲክ ላብ የሚስብ እና የሚታጠብ • ቆንጆ እና በቀለማት ያሸበረቁ ንድፎች ያለው። ለስላሳ እና ለቆዳ ተስማሚ ቁሳቁስ ለአራስ ሕፃናት ከ 6-36 ወር የሚሆን ዛይዙ እንደፈለጉት የሚስተካከል አየር ማስገቢያ ቀዳዳዎች ያሉት መራመድ ለሚማሩ ታዳጊዎች ለጨዋታ ግዜ የሚሆን ለማጽዳት ቀላል እና እንደገና ጥቅም ላይ ሊውል የሚችል። [ በነፃ ያሉበት እናደርሳለን Free Delivery ]
እውቂያ አሳይ
Baby Safety Head Protector Helmet for Kids የሕፃናት የራስ / ጭንቅላት መከላከያBaby Safety Head Protector Helmet for Kids የሕፃናት የራስ / ጭንቅላት መከላከያBaby Safety Head Protector Helmet for Kids የሕፃናት የራስ / ጭንቅላት መከላከያBaby Safety Head Protector Helmet for Kids የሕፃናት የራስ / ጭንቅላት መከላከያBaby Safety Head Protector Helmet for Kids የሕፃናት የራስ / ጭንቅላት መከላከያ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif