tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ፋሽን
  3. የጨቅላና ሕፃናት ፋሽን
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ቀን በፊት
4 እይታዎች

360 ዲግሪ የሚሽከረከር የልጆች የመኪና ላይ ማስቀመጫ

+1
BABY CAR SEAT
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ብርቅ ቀለም
ቀለም
POPYPAPA 360° ROTATING BABY CAR SEAT – ULTIMATE SAFETY & LUXURY ፖፒ ፓፓ 360° የሚዞር የልጆች የመኪና ላይ ማስቀመጫ – ውበትን ከምቾት ጋር ያላበሰ ያለ ድካም 360° ይዞራል – በሰከንድ ውስጥ ወደ ኋላ (0–13kg) እና ወደ ፊት (9–36kg) ይሽከረከራል ISOFIX በቀላሉ መገጠም የሚችል – ከመኪናው ወንበር ጋር ስለሚታሰርና ስለሚቆልፍ ለልጅዎ ደህንነት አያሰጋም ከ0 እስከ 12 ዓመት – ለአንድ ልጅ ብቻ ሳይሆን ልጆችዎን በሙሉ ሊያሳድግ የሚችል ጥንካሬን ከምቾት ጋር ይዞ እርስዎን ይጠብቃል 5‐የደህንነት ቀበቶ ያለው – በእያንዳንዱ ጉዞ እርስዎ ከስጋት ነፃ ልጅዎም ፍንሽንሽ እያለ እየተዝናና የሚሄዱበት አስተማማኝ ወንበር ምቹ እና ለስላሳ – ምቾት ካላቸው ስፖንጅና ጨርቅ የተሰሩ ትራሶች ያሉት፣ በፈለጉት አንግል ማስተኛትና ቀጥ ማድረግ የሚችሉበት ፣ ለልጆች ጭንቅላት ከፍተኛ ምቾት የሚሰጥ፤ በማንኛውም ጉዞ የልጅዎን ደስታና ምቾት ይጠብቁ ነፃ መላኪያ
እውቂያ አሳይ
360 ዲግሪ የሚሽከረከር የልጆች የመኪና ላይ ማስቀመጫ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif