tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ፋሽን
  3. የጨቅላና ሕፃናት ፋሽን
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 26 min ago
15 እይታዎች

3 in 1 Baby Walker Music and Toy

+1
1
አዲስ
ሁኔታ
ሌላ
አይነት
ሌላ
ቀለም
3 in 1 Baby Walker Music & Toy Anti-Rollover በርካታ ጥቅሞችን የያዘ ልዩ ዕቃ ከ 0 - 2 አመት ላሉ ህፃናት ተስ ማሚ በማራኪ ከለር እና ዲዛይን የቀ ረበ ልጅዎ ጀሬሎው ውስጥ በመቀ መጥ እግሮቹ በቀላሉ እንዲፍታ ቱ ከማድረግም በተጨማሪ በደ ስታ እንዲፈነድቅ ያደርጋል ህፃኑ እግሩቹ ሲጠነክሩ በራሱ አቅም ጀሬሎውን ከሆላ እየገፋ በሳሎን ውስጥ ይፈነጥዝበታል ከፊት በኩል የተገጠሙ በተኖች በባትሪ የሚሰሩ ላይቶች እና ዜ ማዎች ተጭነውለታል ጎማው 360 ዲግሪ የሚሽከ ረከር ሲሆን የፍጥነት መቆጣ ጠሪያም አለው የልጁ መቀመጫም መቹ ከመ ሆኑም በተጨማሪ ወልቆ በማሽ ን መታጠብ ይችላል የቤቱ ወለል ቅዝቃዜ የህፃነን ዕግር እንዳይቆረጥመው ( እንዳ ያደነዝዘው) ሲባል ከታች በኩል ወፍራም ጨርቆ ተወጥሮለታል እቃው ከፋብሪካው ተገጣጥሞ የመጣ ስለሆነ እንዴት ልግጠ መው ብለው አያስቡም ከጨዋታ በሆላ ያለምንም ድካ ም ፣ መፍታት መሰካት ሳያስፈ ልግዎ አጠፍጠፍ አድርገው ያሻ ዎ ቦታ ያስቀምጧታል ለበለጠ መረጃ ቪድዮውን በጥሟና ይመልከቱ
3 in 1 Baby Walker Music and Toy3 in 1 Baby Walker Music and Toy
ETB 10,500
21 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif