DJI Mic Mini 2 - Wireless Microphone
ለቲክቶክ፣ ዩቲዩብ፣ ፖድካስት እና ለተለያዩ ቪዲዮዎች ጥራት ያለው ድምፅ ለመቅረጽ የሚሆን አዲስ ማይክሮፎን!
ዋና ዋና ጥቅሞች፦
ጥራት ያለው ድምፅ: የውጭ ጩኸትን የሚቀንስ (Noise Cancelling) ቴክኖሎጂ ያለው።
ረጅም የባትሪ ቆይታ: ከቻርጅንግ ኬሱ ጋር እስከ 48 ሰዓት የሚያገለግል።
ቀላል አጠቃቀም: ከስልክ (iPhone & Android)፣ ካሜራ እና ላፕቶፕ ጋር በቀላሉ የሚገናኝ።
ሁኔታ: አዲስ (Brand New - Sealed Box)
ዋጋ: 29000ብር
ስልክ:
ያሉበት ቦታ እናደርሳለን! ለማዘዝ በውስጥ መስመር ይጻፉልን ወይም ይደውሉልን።