tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. የድምጽና ሙዚቃ መሳሪያዎች
  4. ካራኦኬ
  5. Wireless የድምጽና ሙዚቃ መሳሪያዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
207 እይታዎች

Loni 12" Wireless Speaker

+1
የድምጽ መስማት
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Other
ብራንድ
Bluetooth, Wireless
የስፒከር ግንኙነት
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
Lonni LN-02B ተንቀሳቃሽ ስፒከር! ለፓርቲ እና ለደስታ የተፈጠረ በቤትዎ፣ በሽርሽር ላይ ወይም በማንኛውም ዝግጅት ምርጥ ድምፅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ አስተማማኙንና ዘመናዊውን Lonni LN-02B ስፒከር ይምረጡ! ዋና ዋና መገለጫዎቹ፡ ➣ ኃይለኛ ድምፅ: 4800W P.M.P.O ጥራት ያለውና ረዥም ርቀት የሚሄድ ድምፅ። ➣ ግዙፍ 12" ኢንች ዉፈር: ጥልቅ የሆነ ቤዝ (Bass) በማመንጨት የሙዚቃ እርካታን ይሰጥዎታል። ➣ ሁሉንም አማራጮች የያዘ: በብሉቱዝ (Bluetooth)፣ በሜሞሪ (TF Card)፣ በUSB (Flash) እና በሬዲዮ መስራት የሚችል። ➣ ካራኦኬ (Karaoke): ከራሱ ማይክሮፎን ጋር ስለሚመጣ ለዘፈንና ለንግግር ምቹ ነው። ➣*ተንቀሳቃሽነት: እንደ ሻንጣ የሚጎተት እጀታና ጎማ ስላለው በፈለጉበት ቦታ በቀላሉ ይዘውት ሊንቀሳቀሱ ይችላሉ። ለምን ይህን ስፒከር ይመርጣሉ? - ለቤት ውስጥ ተጠቃሚዎች: ፊልም ሲያዩ ወይም ሙዚቃ ሲያዳምጡ የሲኒማ ያህል ስሜት ይሰጣል። ​ የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! አሁኑኑ ይደውሉና የቤትዎን ውበት ያድሱ! ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!
Loni 12" Wireless SpeakerLoni 12" Wireless Speaker
ETB 12,500
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif